ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቻምፒዮን ሆኗል
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቻምፒዮን ሆኗል
እስከመጨረሻው ሳምንት ድረስ በፉክክር የዘለቀው የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በንግድ ባንክ አሸናፊነት ተጠናቋል። በውድድር ዓመቱ የመጨረሻ…
መልካሙ ፍራውንዶርፍ ለሀኖቨር 96 ፈርሟል
ከሊቨርፑል ጋር የተለያየው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ወደ ጀርመን ተመልሷል። ከውድድር ዓመቱ መጠናቀቅ በኋላ ከቀዮቹ ጋር የአራት ዓመት…
ከዛሬው ወሳኝ ሁለት ጨዋታዎች በፊት ያሉ የቡድን መረጃዎች…
ዛሬ የቁርጥ ቀን ነው ፤ የመጨረሻው ዕለት። የሊጉን ዋንጫ ለማንሳት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቻል በየፊናቸው…
ሪፖርት | የሊጉን ተሰናባች ክለቦች ያገናኘው ጨዋታ በሻሸመኔ አሸናፊነት ተቋጭቷል
ባለፈው ሳምንት ወደ ከፍተኛ ሊግ የተሸኙ ክለቦችን ያገናኘው የምሽቱ ጨዋታ ሻሸመኔ ከተማ በመጀመሪያ አጋማሽ ጎሎች ሀምበሪቾን…
በሊጉ ሁለተኛ እና ሦስተኛ ደረጃን ይዘው የሚያጠናቅቁ ክለቦች ሜዳሊያ ይሸለማሉ?
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የኮምኒኬሽን ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ ደሳለኝ በሊጉ ሁለተኛ እና ሦስተኛ ደረጃን ይዘው…
ሪፖርት | ለከርሞ በሊጉ መቆየታቸውን ያረጋገጡት ሠራተኞቹ ዓመቱን በድል አገባደዋል
ከነገው የሊጉ መዝጊያ ጨዋታ አስቀድሞ በተካሄደው የዕለቱ የመጀመርያ ጨዋታ ሁለት ፍፁም ቅጣት ምት ተስቶበት ወልቂጤዎችን አሸናፊ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡናዎች ዓመቱን በሽንፈት ጀምረው በድል አጠናቀዋል
ሲዳማ ቡና በመጀመሪያው አጋማሽ ይገዙ ቦጋለ ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች ተከታታይ ሁለተኛ ድላቸውን አስመዝግበው ዓመቱን በድል አጠናቀዋል።…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የጎል ዝናብ በማውረድ ዐፄዎቹን ረተዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከነማን 4ለ0 በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን በድል ቋጭቷል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ፈረሰኞቹ ከኢትዮጵያ ቡና…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በየደረጃቸው የስንት ብር የገንዘብ ሽልማት ያገኛሉ?
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ለአስራ ስድስቱ የሊጉ ክለቦች በየደረጃቸው የሚሰጣቸው የገንዘብ ሽልማት ምን ያህል እንደሆነ…
ሪፖርት | ነብሮቹ 9ኛ የዓመቱ ድላቸውን አሳክተው የውድድር ዘመኑን ፈፅመዋል
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና በየኋላሸት ሠለሞን ግቦች 2ለ1 በሆነ ውጤት ኢትዮጵያ ቡናን በመርታት ዓመቱን በድል…

