ሐቢብ ከማል አዲስ ክለብ አግኝቷል

ኢትዮጵያ መድን ተከላካይ ለማግኘት ተቃርቧል
የወቅቱ የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን ተከላካይ ለማስፈረም መቃረቡ ታውቋል። በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ እየተመሩ ሊጉን በሰላሳ ስምንት…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወላይታ ድቻ ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ
ወደ ሊጉ አናት የመጠጋት ወርቃማ ዕድል ያገኙትን የጦና ንቦቹ እና በሊጉ ግርጌ የተቀመጡትን ቢጫዎቹ የሚያፋልመው ጨዋታ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ መድን ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የሊጉ መሪ መድን እና የውድድር ዓመቱ ጉዞውን ያቃናው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ መርሐግብር ነው።…

የግብ ዘቡ አዲስ ክለብ ለመግባት ተቃርቧል
በቅርቡ ከሲዳማ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው መክብብ ደገፉ አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። ላለፉት ሦስት ዓመት…

ሪፖርት | ጥሩ ፉክክር የነበረው ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
የሲዳማ ቡና እና አዳማ ከተማ ጨዋታ 0ለ0 ተፈፅሟል። ሲዳማ ቡና ከሀድያ ሆሳዕናው የ1ለ1 ውጤት በሦስት ቋሚዎቻቸው…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል
ባህር ዳር ከተማዎች በፍቅረሚካኤል ዓለሙ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ሀዲያ ሆሳዕናን 1ለዐ በመርታት ከመሪው ያላቸውን ርቀት ማጥበብ…

የጦሩ የግብ ዘብ የብሔራዊ ቡድን ጥሪ ቀረበለት
የመቻል ግብ ጠባቂ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሀገሩን እንዲወክል ጥሪ ተደረገለት። በ2016 የውድድር ዓመት የኢትዮጵያን እግርኳስ የተዋወቀው…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ከተማ
በ22ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት መርሐ ግብሮች መካከል ሲዳማ ቡና እና አዳማ ከተማ የሚያገናኘው ጨዋታ የነገው…

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከግብፅ እና ጂቡቲ ጋር ለሚያደርጋቸው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል።…
Continue Reading