የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 1-1 ድሬዳዋ ከተማ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 1-1 ድሬዳዋ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ በአህመድ ረሺድ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ከባህር ዳር ከተማ ጋር ነጥብ ከተጋሩበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ…

ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ በመጨረሻ ደቂቃ ግብ የጣናውን ሞገድ ሁለት ነጥብ አስጥለዋል
84 ደቂቃዎችን በጎዶሎ ተጫዋች በመጫወት ሲመሩ የቆዩት ድሬዳዋ ከተማዎች በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ከባህርዳር ከተማ ጋር 1ለ1…

ዮሴፍ ታረቀኝ ከሀዋሳ ከተማ ጋር አይገኝም
በክረምቱ ሀዋሳ ከተማን የተቀላቀለው የመስመር አጥቂው ከክለቡ ጋር ለምን አይገኝም? ባሳለፍነው የ2016 ክረምት ወር መጨረሻ ላይ…

መረጃዎች | 47ኛ የጨዋታ ቀን
የ12ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ነገም ይቀጥላሉ ፤ በዕለቱ የሚካሄዱትን መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ባህርዳር ከተማ ከ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 0-0 ሀዋሳ ከተማ
በርካታ ጥፋቶች በተፈፀሙበት እና ያለ ጎል ከተጠናቀቀው የፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሁለቱ…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ እና ሀይቆቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በ12ኛ ሳምንት የመጀመሪያ የጨዋታ ቀን የምሽት ጨዋታ ዐፄዎቹ ከሀይቆቹ ጋር ጨዋታቸውን ያለግብ ነጥብ በመጋራት አጠናቀዋል። ፋሲል…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 0-1 ሲዳማ ቡና
ሲዳማ ቡና በሀብታሙ ታደሠ ግሩም ግብ አርባምንጭ ከተማን በማሸነፍ ወደ ድል ከተመለሰበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞቹ…

ሪፖርት | የሊጉ የአዳማ ቆይታ በሲዳማ ቡና ድል ተከፍቷል
ከ19 ቀናት በኋላ በተመለሰው የሊጉ ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሀብታሙ ታደሠ ብቸኛ ጎል አርባምንጭ ከተማን 1ለ0 አሸንፏል።…

ጎፈሬ እና ኖቫ ኮኔክሽንስ ውላቸውን አራዘሙ
ጎፈሬ ለቀጣዮቹ ሦስት ዓመታት ከኖቫ ኮኔክሽንስ ጋር ለመሥራት ውሉን አድሷል። በምርቶቹ ጥራት የዋሺንግተን ዲሲ ከንቲባ እንዲሁም…