ዋልያዎቹ

ግብፅ እና ኢትዮጵያን ማን ሊዳኝ ነው?

የግብፅ እና ኢትዮጵያን ፍልሚያ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል። በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ በአንድ ምድብ የተደለደሉት የግብፅ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኖች በነገው ዕለት በካይሮ ኢንተርናሽናል ስታዲየን ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ሲሆን የሀገራችን ብሔራዊ ቡድንም ከትናንት…

ፕሪምየር ሊግ

ወልዋሎ የሦስት ተጫዋቾች ውል ለማራዘም ተስማማ

ቢጫዎቹ የሦስት ተጫዋቾች ውል ለማራዘም ተስማምተዋል። በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ላይ የሚገኙትና ከዚህ ቀደም የኪሩቤል ወንድሙ፣ ዳዊት ገብሩ፤ ናትናኤል ኪዳነ እና ናሆም ኃይለማርያምን ውል ለተጨማሪ ዓመት ለማራዘም ከስምምነት የደረሱት…

አዞዎቹ ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል

በአሰልጣኝ በረከት ደሙ የሚሰለጥኑት አርባምንጭ ከተማዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅት መቼ እንደሚጀምሩ አውቀናል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በተሻሻለው በሊጉ የደረጃ ሰንረዥ መሠረት አርባምንጭ ከተማ በ55 ነጥብ አራተኛ ደረጃ ይዞ ማጠናቀቅ መቻሉ ይታወቃል።…

አምዶች

የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና –  ክፍል 2

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…

Continue Reading

ሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…