ፋሲል ከነማ ድሬዳዋን በረታበት ጨዋታ ቀዳሚውን ጎል በማስቆጠር የተለየ የደስታ አገላለጽ ያሳየው በዛብህ መለዮ ሀሳቡን ለሶከር…
ዳንኤል መስፍን
ረዳት ዳኛው ለሁለት ወራት ታገዱ
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ ላይ በተደረገ ጨዋታ የአፈፃፀም ግድፈት አሳይተዋል የተባሉት ረዳት ዳኛ ለሁለት ወራት…
ሀድያ ሆሳዕና የዕግድ ውሳኔ ተላለፈበት
በተለያዩ ችግሮች ውስጥ የሚገኘው ሀድያ ሆሳዕና የተወሰነበትን ውሳኔ ተግባራዊ ባለማድረጉ ምክንያት ፌዴሬሽኑ የዕግድ ውሳኔ አሳልፎበታል። ከባለፉት…
“…የተሰጠኝን ኃላፊነት በአግባቡ ለመወጣት ካለኝ ፍላጎት የመጣ ነው” አሥራት ቱንጆ
በኢትዮጵያ ቡና መለያ መጫወት ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ አስደናቂ ብቃቱን እያሳየ ከሚገኘው እና የአስተዋፅኦውን ያህል ካልተዘመረለት ታታሪው…
ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር እያጤነ ነው
ባለፉት ዓመታት የውጭ ሀገር አሰልጣኝ አልበረክትለት ያለው ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር እያጤነ መሆኑን ሰምተናል። በተከታታይ…
“… የመጣሁበት መንገድ ይህ ይመስለኛል” – ደጉ ደበበ
ለብዙ እግርኳሰኞች ምሳሌ መሆን የሚችለው ደጉ ደበበ ከድረገፃችን ጋር ቆይታ አድርጓል። በሊጉ በወጥ አቋም በማሳየት እስካሁን…
“አውቅ ነበር ኋላውን ከፍተው እንደሚሄዱ፤ አስቤበት ነው የገባሁት” – አብዲሳ ጀማል
በውጤት ማጣት ሲንገዳገድ የቆየው አዳማ ከተማን በአስደናቂ ብቃቱ በሀዋሳ ከተማ ላይ ሦስት ጎሎችን በማስቆጠር ሐት ትሪክ…
“ዕድሎች ባገኝ ምሳሌ የምሆንባቸው አጋጣሚዎች ይፈጠራሉ” – ቴዎድሮስ በቀለ
በሀዲያ ሆሳዕና ተከታታይ ጨዋታዎች ላይ መሰለፍ የጀመረው እና በጥሩ አቋም ላይ የሚገኘው ግዙፉ ተከላካይ ቴዎድሮስ በቀለ…
“…እህቴ የልጅ እናት መሆኗን ለመግለፅ ነው” – ሚኪያስ መኮንን
ከጉዳት መልስ ወደ ትክክለኛው አቋሙ ለመመለስ እየጣረ የሚገኘው ወጣቱ የመስመር አጥቂ ሚኪያስ መኮንን አስደናቂውን ጎል ካስቆጠረ…
የስሑል ሽረው አንበል ወደ ወላይታ ድቻ ለማምራት ተስማምቷል
ለሁለተኛ ዙር የዝውውር እንቅስቃሴውን የጀመረው ወላይታ ድቻ የሽረውን አንበል ለማስፈረም ተስማምቷል። ከአንተነህ ጉጉሳ እና ደጉ ደበበ…

