ወላይታ ድቻ ጊዜያዊ አሰልጣኙን ቋሚ ሊያደርግ ነው

ከአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ስንብት በኃላ ያለፉትን ስድስት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በመምራት ለወላይታ ድቻ ውጤት መሻሻል ቁልፍ…

በፕሪምየር ሊጉ አንድ ጨዋታ ላይ የቀን ለውጥ ተደረገበት

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ15ኛው ሳምንት መርሀ ግብር ቅዳሜ ሊደረግ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ…

ድሬዳዋ ከተማ የመስመር ተጫዋች ለማስፈረም ተቃርቧል 

በመቐለ 70 እንደርታ እየተጫወተ የሚገኘው የመስመር ተጫዋቹ እንዳለ ከበደ ቀጣዩ ክለብ ድሬዳዋ ከተማ መሆኑ ዕርግጥ እየሆነ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ እና ሀዋሳ የግብ ናዳ አዝንበው ሲያሸንፉ ድሬዳዋም ድል አድርጓል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሦስት መርሀ ግብሮች ሲደረጉበት ንግድ ባንክ…

ወልቂጤ ከተማ ከቶጓዊው አጥቂ ጋር ሲለያይ ጋናዊ አማካይ ለማስፈረም ተስማማ

ወልቂጤ ከተማ ከቶጓዊው የፊት አጥቂ ጃኮ አራፋት ጋር ሲለያይ ጋናዊውን አማካይ አልሀሰን ኑሁን ለማስፈረም ቅድመ ስምምነት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀድያ ሆሳዕና 0-1 ወላይታ ድቻ

በአስራ ሦስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ብቸኛ በነበረው እና ሜዳው በመቀጣቱ ሀዋሳ ላይ ለማድረግ የተገደደው…

ሪፖርት | የደጉ ደበበ ግብ ወላይታ ድቻን ለድል አብቅታለች

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአስራ ሦስተኛው ሳምንት የዛሬ ብቸኛ ጨዋታ ሜዳው በመቀጣቱ ሀዋሳ ላይ ለማድረግ የተገደደው ሀድያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 3-2 አዳማ ከተማ

ሲዳማ ቡና አዳማ ከተማን አሸንፎ ደረጃውን ካሻሻለበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን አስተያየት ሰጥተዋል። ”…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና አዳማን በመርታት ወደ ድል ተመለሰ

በአስራ ሦስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ብቸኛ የዛሬ ጨዋታ ሲዳማ ቡና አዳማ ከተማን አስተናግዶ 3-2 ረቷል፡፡…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-0 ጅማ አባጅፋር

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስራ ሦስተኛ ሳምንት ሀዋሳ ከተማ በሜዳው ጅማ አባ ጅፋርን 1ለ0 ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ…