እጅግ ማራኪ በነበረው የሣምንቱ ምርጥ ጨዋታ ወላይታ ድቻ በአዛርያስ አቤል ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 1ለ0…
ቶማስ ቦጋለ
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ተከታታይ ድል ተቀዳጅቷል
ዐፄዎቹ በጌታነህ ከበደ ግሩም የቅጣት ምት ግብ ሠራተኞቹን 1ለ0 ረተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ወልቂጤ ከተማ እና…
ሪፖርት | ሀምበርቾዎች ከተከታታይ አምስት ሽንፈቶች በኋላ ነጥብ አግኝተዋል
ቀዝቃዛ የነበረው የባህር ዳር ከተማ እና የሀምበርቾ ጨዋታ 0-0 ተጠናቋል። በምሽቱ መርሐግብር ባህር ዳር ከተማ እና…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ከናፈቀው ድል ጋር ታርቋል
ብርቱካናማዎቹ በቻርለስ ሙሴጌ እና ካርሎስ ዳምጠው ግቦች ኢትዮጵያ መድንን 2-1 በመርታት ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ…
ሪፖርት | ነብሮቹ እና ፈረሠኞቹ ነጥብ ተጋርተዋል
ምሽት ላይ የተደረገው የሀዲያ ሆሳዕና እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ 0-0 ተጠናቋል። በምሽቱ መርሐግብር ሀዲያ እና ጊዮርጊስ…
ሪፖርት | ኃይቆቹ አምስተኛ ተከታታይ ሽንፈት አስተናግደዋል
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ መቻል ሀዋሳን 2-1 በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር መቻል እና ሀዋሳ…
ሪፖርት | እጅግ ቀዝቃዛው ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
ለተመልካች ሳቢ ያልነበረው የሲዳማ ቡና እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ 0-0 ተጠናቋል። በምሽቱ መርሐግብር ሲዳማ ቡና እና…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በመጨረሻ ደቂቃ ግብ ከሻሸመኔ ነጥብ ተጋርቷል
በሣምንቱ ቀዳሚ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና እና ሻሸመኔ ከተማ 1-1 ተለያይተዋል። በሣምንቱ የመጀመሪያ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና እና…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ወደ ድል ተመልሰዋል
ብርቱ ፉክክር በተደረገበት የሣምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ወልቂጤ ከተማን 2ለ1 ረቷል። በሣምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ወላይታ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስድስተኛ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ንግድ ባንኮች ሀምበሪቾን 2ለ0 በመርታት መሪነታቸውን አጠናክረዋል። ሀምበሪቾ ከኢትዮጵያ መድን ጋር በስምንተኛ ሳምንት…

