የዋልያዎቹ አሰልጣኝ እና አምበል ከጨዋታው በፊት መግለጫ ሰጥተዋል

ብሔራዊ ቡድኑ ስላለበት ወቅታዊ ሁኔታ እና ተያያዥ ጉዳዮች የተሰጠው መግለጫ ይህን መሳይ ነበር። ወደ ካሜሩኑ የ2022…

​የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 4-0 ማላዊ

በዋልያዎቹ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተ – ኢትዮጵያ ስለጨዋታው የወዳጅነት…

​ዋልያዎቹ የወዳጅነት ጨዋታቸውን በሰፊ ልዩነት አሸንፈዋል

በባህር ዳር ዓለምአቀፍ ስታድየም የማላዊ አቻውን በወዳጅነት ጨዋታ የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 4-0 ማሸነፍ ችሏል። የኢትዮጵያ…

​የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-3 ኢትዮጵያ ቡና

በባህር ዳር ከተማ አስተናጋጅነት ከተከናወነው የመጨረሻ የሊጉ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት ይህንን ብለዋል። አሰልጣኝ ዘማርያም…

​ኢትዮጵያ የሴካፋ ዋንጫን ታዘጋጃለች

የክፍለ አህጉሩን የዘንድሮ ውድድር ለማዘጋጀት ኢትዮጵያ እሺታዋን መስጠቷ ታውቋል። የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የእግርኳስ ማህበራት ካውንስል…

​ካፍ አዲስ ፕሬዝዳንት መርጧል

በውዝግብ እና በሴራ ንድፈ ሀሳብ የተሞላው የካፍ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በዶ/ር ፓትሪስ ሞሴፔ አሸናፊነት ተጠናቋል። ከአራት ዓመታት…

​የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ

በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ለሱፐር ስፖርት አጋርተዋል። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት – ሀዋሳ ከተማ…

​ቅድመ ዳሳሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

በ16ኛው ሳምንት መገባደጃ ቀን ማለዳ የሚደረገውን ጨዋታ እንዲህ ዳሰነዋል። የዚህ ጨዋታ ነጥቦች አስፈላጊነት ከውጤት ለራቁት ተጋጣሚዎች…

​የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 2-0 ጅማ አባ ጅፋር 

የፋሲል እና የጅማ አሰልጣኞች ጨዋታውን አስመልክቶ ለሱፐር ስፖርት ኃሳባቸውን እንዲህ አካፍለዋል። አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ – ፋሲል…

​የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 2-0 ሲዳማ ቡና

ከዛሬው ረፋድ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሁለቱ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ –…

Continue Reading