በአልጄሪያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የቻን አፍሪካ ዋንጫ ሊጀመር የቀናት ዕድሜ ብቻ ቀርተውታል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዚህ ውድድር…
ዠ ብሔራዊ ቡድን ውድድሮች
ቻን | የዋልያዎቹ የቻን የመጀመሪያ ጨዋታ በእንስት ዳኞች ይመራል
ቅዳሜ 10 ሰዓት የሚደረገውን የኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ ጨዋታ ሦስት እንስት ዋና እና ረዳት ዳኞች እንደሚመሩት ታውቋል።…
ቻን | የዋልያዎቹ ተጋጣሚ የወዳጅነት ጨዋታዋን አቋርጣ ወጥታለች
የፊታችን ቅዳሜ በቻን ውድድር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዋን የምታደርገው ሞዛምቢክ ከጋና ጋር እያደረገች…
ቻን | ኢንስትራክተር አብርሃም በቻን ውድድር ቴክኒካዊ ግምገማ የሚያደርጉበት ምድብ ታወቀ
የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር የሆኑት አብርሃም መብራቱ የፊታችን ዓርብ በሚጀምረው የቻን ውድድር ላይ በገምጋሚነት ግልጋሎት የሚሰጡበት ምድብ…
ቻን | ቅዳሜ ዋልያዎቹን የምትገጥመው ሞዛምቢክ ዛሬ የመጨረሻ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ታደርጋለች
በቻን ውድድር ከሀገራችን ጋር የተደለደለችው ሞዛምቢክ በዛሬው ዕለት በደንብ አቋሟን የምትፈትሽበትን ፍልሚያ ለማድረግ ተዘጋጅታለች። የሀገር ውስጥ…
ቻን | የዋልያዎቹ ተጋጣሚዎች የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች አድርገዋል
በኢትዮጵያ ምድብ የሚገኙት አልጄሪያ፣ ሊቢያ እንዲሁም ሞዛምቢክ ትናንት እና ከትናንት በስትያ የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎች አድርገዋል። የፊታችን…
ቻን | የዋልያዎቹ የመጀመሪያ የቻን ተጋጣሚ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን ልታደርግ ነው
ጥር 6 ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የቻን የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዋን የምታደርገው ሞዛምቢክ ነገ እና እሁድ ሁለት…
ቻን | ሊቢያ በአቋም መፈተሻ ጨዋታ ተረታለች
በትናንትናው ዕለት ከአይቮሪኮስት ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደረገችው ሊቢያ ሽንፈት ስታስተናግድ የፊታችን እሁድ ደግሞ ሌላ ብቃቷን…
ቻን | አልጄሪያ ለሞሮኮ ጥያቄ ምላሽ ሰጥታለች
የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን በቻን ውድድር ላይ ለመሳተፍ ያስቀመጠውን ቅድመ ሁኔታ በተመለከተ የውድድሩ አዘጋጅ ምላሽ ሰጥታለች። በ18…
ቻን | አልጄሪያ የመጨረሻ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች
በዋልያዎቹ ምድብ የምትገኘው እና የቻን ውድድር አዘጋጅ የሆነችው አልጄሪያ የመጨረሻ ስብስቧን አሳውቃለች። የዘንድሮ የቻን ውድድር አስተናጋጅ…

