ከነገ በስትያ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ወሳኝ ጨዋታ የሚጠብቃት ማላዊ በጉዳት የምታጣቸው ተጫዋቾች ሦስት ደርሰዋል። የአህጉሩ…
ዠ ብሔራዊ ቡድን ውድድሮች
“ከሁለቱ ጨዋታዎች ቢያንስ አራት ነጥቦች ለማግኘት እናስባለን” ሽመልስ በቀለ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምበል ሽመልስ በቀለ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር አጠር ያለ ቆይታ አድርጓል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
ዋልያው ከአቋም መፈተሻ ጨዋታ መልስ ልምምዱን ቀጥሏል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ 23 ተጫዋቾችን በመለየት ልምምዱን ቀጥሏል። በቀጣዩ ዓመት በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት በሚከናወነው የአፍሪካ ዋንጫ…
አምስት ተጫዋቾች ከብሔራዊ ቡድኑ ተቀንሰዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምስት ተጫዋቾችን በመቀነስ የመጨረሻ ስብስቡን ለይቷል። በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት በሚከናወነው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ…
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች
በሳምንቱ መጨረሻ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በሜዳዋ የምታስተናግደው ማላዊ የመጨረሻ ስብስቧን አሳውቃለች። በ2023 በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት በሚከናወነው የአህጉሩ…
ከሌሶቶ ጨዋታ በኋላ አሠልጣኝ ውበቱ አባተ መግለጫ ሰጥተዋል
👉”በሁለቱም ጨዋታዎች ለቀዳሚ አሰላለፍ የተጠጋውን ስብስብ በማሰለፍ ማሸነፍ ይቻላል ፤ ግን… 👉”በጨዋታው ከውጤት ይልቅ ተጫዋቾቹን ለማየት…
ዋልያው በድጋሚ ከሌሶቶ ጋር አቻ ተለያይቷል
አዳማ ላይ ከሌሶቶ አቻው ጋር ሁለተኛ የአቋም መፈተሻ ጨዋታውን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አንድ አቻ ተለያይቷል።…
የሌሶቶ ብሔራዊ ቡድን አዲስ አበባ ገብቷል
በነገው ዕለት ከዋልያው ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የሚያደርገው የሌሶቶ ብሔራዊ ቡድን ከደቂቃዎች በፊት አዲስ አበባ ደርሷል።…
የቻን ማጣሪያ ድልድል ታውቋል
ዋልያዎቹ በቀጣዩ የቻን ውድድር ላይ ለመሳተፍ በማጣሪያው ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል። በሀገር ውስጥ ሊጎች በሚጫወቱ ተጫዋቾች ብቻ የሚደረገው…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሊያደርግ ነው
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት በጁፒተር ሆቴል የተሰባሰበ ሲሆን ነገ የመጀመሪያ ልምምድ ያደርጋል፡፡ የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ…

