የካፍ ክለቦች ውድድር ኢትዮጵያን የሚወክሉት ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዙር ተጋጣሚያቸውን የሚለዩበት ቀን…
ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ
የሲዳማ ቡናና ወልዋሎ ተጋጣሚዎች በቅርቡ ይታወቃሉ
በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ መድረክ የሚሳተፉ የሀገራችን ክለቦች ተጋጣሚዎቻቸውን የሚያውቁበት ቀን ታውቋል በ2026/27 የካፍ ቻምፕዮንስ ሊግ…
አራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች አህጉራዊ ጨዋታ ይመራሉ
ኢትዮጵያውያን ዳኞች የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታ ይመራሉ። አራት ኢትዮጵያውያን ኢንተርናሽናል ዳኞች ቀጣይ እሁድ ጥር 24 የሞሮኮው…
ኢትዮጵያውያን ዳኞች የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታ ይመራሉ
የወቅቱን የሊጉ ኮከብ ጨምሮ አራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታ ይመራሉ። አራት ኢትዮጵያውያን ኢንተርናሽናል ዳኞች…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-0 አል ኢቲሃድ (ሊቢያ)
👉 “ዕድሎችን አልተጠቀምንም እንጂ ጥሩ ጨዋታ አድርገናል።” 👉 “የዝግጅት ጊዜ ማነሱ በመጠኑም ቢሆን ጎድቶናል።” 👉 “ከሜዳ…
ወላይታ ድቻ ከአል ኢትሃድ ጋር አቻ ተለያይቷል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ የሊቢያውን አል ኢትሃድን በሜዳው የገጠው ወላይታ ድቻ ጨዋታውን ያለ…
ቅድመ ጨዋታ | ወላይታ ድቻ ከ አል ኢትሃድ ትሪፖሊ
ወላይታ ድቻ እና አል ኢትሃድ ትሪፖሊ ሁለቱም በተመሳሳይ በአዲስ አሰልጣኝ እየተመሩ የሚያደርጉት የኮንፌደሬሽን ዋንጫ የመጀመርያ የማጣርያ…
ኢትዮጵያን የሚወክሉ ክለቦች የሚጫወቱበት ስታዲየም የት ይሆን?
በአኅጉራዊ ውድድሮች ኢትዮጵያን የሚወክሉ ክለቦች የሚጫወቱበት ስታዲየም የት ሊሆን እንደሚችል ሶከር ኢትዮጵያ ፍንጭ አግኝታለች። በቶታል ኢነርጂስ…
አህጉራዊ የክለቦች የውድድር የጊዜ ሰሌዳ ታወቀ
የ2025/26 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ካፕ ውድድሮች የሚካሄዱበት ቀናት ይፋ ሆኗል። የአህጉራችን ከፍተኞቹ የክለቦች የውድድር…

