ዘግይቶ ልምምድ የጀመረው አዳማ ከተማ የአስራ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅም የሁለት ነባሮችን ኮንትራትም አድሷል፡፡ በአሰልጣኝ…
አዳማ ከተማ
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ተከታታይ ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል
ሲዳማ ቡና አዳማ ከተማን በይገዙ ቦጋለ ግቦች 2ለ0 በማሸነፍ የዓመቱ ሁለተኛ ድሉን አሳክቷል። ሲዳማ ቡና የዓመቱ…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አዳማ ከተማ ሳይሸናነፉ ቀርተዋል
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በኢትዮ ኤሌክትሪክ እና በአዳማ ከተማ መካከል ተካሂዶ 2-2 ተጠናቋል። የውድድር ዓመቱ ሁለተኛ ድሉን…
መረጃዎች | 17ኛ የጨዋታ ቀን
የ5ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ የጨዋታ በፊት መረጃዎች እንደሚከተለው አሰባስበናል። ሀዋሳ ከተማ ከ ድሬዳዋ…
አዳማ ከተማ ወሳኙን ተጫዋች ለሳምንታት የማያገኝ ይሆናል
የአዳማ ከተማ የኋላ ደጀን ሚሊዮን ሰለሞን ቀጣይ ጨዋታዎች ያመልጡታል። ባሳለፍነው ማክሰኞ ክለቡ አዳማ ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ…
ሪፖርት | የቅዱስ ጊዮርጊስ የድል ጉዞ ቀጥሏል
በአራተኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ የመክፈቻ ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ እና አዳማ ከተማ መካከል ተከናውኖ…
መረጃዎች | 13ኛ የጨዋታ ቀን
አራተኛ የጨዋታ ሳምንት ነገ በሁለት ጨዋታዎች ጅማሮውን ያደርጋል። እኛም ሁለቱን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፋችን አቅርበናል።…
ሪፖርት | የዳዋ ሁቴሳ ብቸኛ ጎል አዳማ ከተማን ለተከታታይ ድል አብቅታለች
ብዙም የጎል ሙከራዎችን ያላስመለከተን ቀዝቃዛው ጨዋታ በአዳማ ከተማ አሸነፊነት ተጠናቋል። ከቀናት በፊት ከኢትዮጵያ ቡናን የረቱት ሀዋሳዎች…
መረጃዎች | 11ኛ የጨዋታ ቀን
የሦስተኛ የጨዋታ ሳምንት ሦስተኛ ዕለት ጨዋታዎች ነገ ቀጥለው የሚካሄዱ ሲሆን እኛም ሁለቱን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን በተከታዩ…

