አፄዎቹ የኋላ መስመራቸውን በዝውውር ማጠከራቸውን በመቀጠል ሁለት የመስመር ተከላካዮችን ሲያስፈርሙ የአንድ ተጫዋች ዉልም አድሰዋል። የውድድር ዓመቱን…
ፋሲል ከነማ
ዐፄዎቹ የመሀል ተከላካይ አስፈርመዋል
የነባር ተጫዋቾችን ውል በማደስ ተጠምደው የነበሩት ፋሲል ከነማዎች በዝውውሮ መስኮቱ የመጀመሪያ ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል። የቡድናቸውን ሁነኛ የመሀል…
አፄዎቹ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዘሙ
ፋሲል ከነማ ትናንት እና ዛሬ እንዳደረገው ሁሉ አሁንም ከነባር ተጫዋቾቹ መካከል ከሁለቱ ጋር አብሮ ለመቀጠል ወስኗል።…
አፄዎቹ የአማካዮቻቸውን ውል አራዝመዋል
ፋሲል ከነማ ከነባር ተጫዋቾቹ ጋር ያለውን ውል በማራዘም ሲቀጥል ሁለት ቁልፍ ተጫዋቾች ከክለቡ ጋር እንደሚቀጥሉ እርግጥ…
ሽመክት ጉግሳ ውሉን አራዝሟል
ፋሲል ከነማ የመስመር ተጫዋቹን ውል ማራዘሙን ይፋ አድርጓል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ከቀናት በፊት…
ፋሲል ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ ቅጣት ተላልፎባቸዋል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ሲያያቸው በነበሩ ሁለት ጉዳዮች ላይ የዲሲፕሊን ውሳኔ ወስኗል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር…
በወቅታዊ ጉዳይ ዙርያ የፋሲል ከነማ ሥራ-አስኪያጅ አቶ አቢዮት ከሶከር ኢትዮጰያ ጋር ቆይታ አድርገዋል
👉”በድሬዳዋ ከተማ መሸነፋችን እኛም ያልፈለግነው ነው እንጂ ታስቦበት የተደረገ ነገር እንዳልሆነ በንፁህ ልብ እና በሀቅ የኢትዮጵያን…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የሊጉ ቻምፒዮን ሆኗል
ዛሬ በተመሳሳይ ሰዓት በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ፈረሰኞቹ የሊጉን ክብር ሲቀዳጁ አዲስ አበባ ሦስተኛው ወራጅ ቡድን ሆኗል።…
የትንቅንቁ ተፋላሚዎች መንገድ – ክፍል 2
የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማን የነገ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች መነሻ በማድረግ የቡድኖቹን ጉዞ የቃኘንበት ሁለተኛ እና…
የትንቅንቁ ተፋላሚዎች መንገድ – ክፍል 1
የውድድር ዓመቱን ወሳኝ የጨዋታ ዕለት በማስመልከት የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማን የፉክክር ጉዞ የተመለከተ ፅሁፍ ያዘጋጀን…

