በትናንትናው ዕለት ግርማ ዲሳሳን ያስፈረመው መቻል በሦስት ዓመት ውል ግብ ጠባቂ የግሉ ማድረጉ ታውቋል። 24 ቀናት…
መቻል
መቻል የመስመር ተጫዋች አስፈርሟል
በቀጣዩ የውድድር ዓመት ተጠናክሮ ለመቅረብ በዝውውሩ እየተሳተፈ የሚገኘው መቻል የመስመር ተጫዋች የግሉ አድርጓል። በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ…
መቻል አህመድ ረሺድን የግሉ አድርጓል
ከዛሬ ጀምሮ መቻል የሚለውን የቀድሞ ስሙን ማግኘቱ የተረጋገጠው የሊጉ ክለብ በሁለቱም መስመሮች መጫወት የሚችለውን ተከላካይ አስፈርሟል።…
የአምሳሉ ጥላሁን ማረፊያ ታውቋል
ከሰሞኑ አነጋጋሪ የነበረው የግራ መስመር ተከላካዩ ጉዳይ እልባት አግኝቷል። በክረምቱ ከፍ ባለ ሁኔታ በመንቀሳቀስ አዳዲስ ተጫዋቾችን…
አምሳሉ ጥላሁን ዳግም በፋሲል መለያ…?
ከትናንት በስትያ ለመከላከያ ለመጫወት ፊርማውን ያኖረው የአምሳሉ ጥላሁን የዝውውር ጉዳይ አዳዲስ ነገሮች እየተሰሙበት ነው። የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
አሌክስ ተሰማ የአንድ ዓመት የዕግድ ውሳኔ ተላለፈበት
የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በመከላከያው የመሀል ተከላካይ ላይ አላስፈላጊ ንጥረ ነገር አግኝቻለሁ በማለት የዕግድ ውሳኔ…
ግዙፉ ተከላካይ መከላከያን ተቀላቅሏል
ከሰዓታት በፊት አምሳሉ ጥላሁንን ያስፈረሙት መከላከያዎች ቶማስ ስምረቱንም ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸውን ሶከር ኢትዮጵያ አውቃለች። በአዲስ መልክ…
መከላከያ ራሱን ማጠናከሩን ቀጥሏል
በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው መከላከያ ስምንተኛ አዲስ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በቀጣዩ ዓመት ስብስቡን አጠናክሮ ለመቅረብ…
ከነዓን ማርክነህ በይፋ መከላከያን ተቀላቅሏል
ከመከላከያ ጋር ቅድመ ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ከነዓን ማርክነህ በይፋ የጦሩ ተጫዋች ሆኗል። በዝውውር ገበያው የነቃ ተሳትፎ…
ፋሲል ተካልኝ የመከላከያ አሠልጣኝ ሆነ
በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው መከላከያ የቀድሞ ተጫዋቹን በአሠልጣኝነት ሾመ። ለቀጣይ ዓመት ቡድኑን እያዋቀረ የሚገኘው…

