በአዲስ አበባ ስታድየም የተደረገው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ጨዋታ በግንባር በተቆጠሩ ጎሎች በ1-1 ውጤት ተጠናቋል። መከላከያ…
መቻል
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
የጦሩ እና የፈረሰኞቹን የነገ ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንደሚከትለው አንስተናቸዋል። ባሳለፍነው ሳምንት በተመሳሳይ ያለግብ በአቻ ውጤት ጨዋታዎቻቸውን…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-0 መከላከያ
በ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ከተማን ከመከላከያ ያገናኘው ጨዋታ ያለ ጎል ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና መከላከያ ያለግብ ተለያይተዋል
በ24ኛው ሳምንት የሊጉ መረሐ ግብር አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ አዳማ ከተማ መከላከያን ያስተናገደበት ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል።…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ መከላከያ
ቀጣዩ ትኩረታችን በመካከላቸው የአምስት ነጥቦች ልዩነት ብቻ ቢኖርም በተቃራኒ ወቅታዊ አቋም ላይ የሚገኙት አዳማ እና መከላካያን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-0 ባህር ዳር ከተማ
በ23ኛ ሳምንት መርሐ ግብር መካከል አዲስ አበባ ላይ አዲስ አበባ ስታድየም ከተከናወነው የመከላከያ እና የባህርዳር ከተማ…
ሪፖርት | መከላከያ ባህር ዳርን በመርታት የማንሰራራት ጉዞውን አስቀጥሏል
ባህር ዳር ከተማን ያስተናገደው መከላከያ በፍቃዱ ዓለሙ ብቸኛ ጎል በማሸነፍ ከደቡብ ፖሊስ ድል በኋላ ለአንድ ሰዓት…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ባህር ዳር ከተማ
መከላከያ እና ባህር ዳር ከተማ ከሁለት ሳምንት በፊት በድምሩ ዘጠኝ ጎሎች ባስተናገዱበት ስታድየም በ23ኛ ሳምንት መርሐ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ መከላከያ
የወላይታ ድቻ እና መከላከያን ጨዋታ እንደሚከተለው እናስዳስሳችኋለን። መከላከያ በወራጅ ቀጠና ውስጥ ሆኖ በስድስት ነጥብ የሚበልጠው ወላይታ…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ በግብ ተንበሽብሾ ዳግም ሁለተኛነቱን ተረክቧል
የ21ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ሲደረግ ፋሲል ከነማ በአራት ግቦች መከላከያን ጣር ውስጥ…

