መረጃዎች | 33ኛ የጨዋታ ቀን

የ9ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ኢትዮጵያ መድን ከ ድሬዳዋ ከተማ ጥሩ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል

በመጀመሪያው አጋማሽ ድንቅ የነበሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከሀዋሳ ከተማ ሦስት ነጥብ እና ሦስት ጎል ሸምተዋል። ሀዋሳ ከተማ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | መቻል 0-2 ሲዳማ ቡና

“ውጤት የተጠማ ቡድን ያገኘውን ድል ማስጠበቅ የግድ ይለዋል” ሥዩም ከበደ “በእኔ ዕምነት በማጥቃቱ ላይ ያለን ነገር…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከድል ጋር ታርቋል

በሁለቱ አጋማሽ የተቆጠሩት ሁለት ግቦች ሲዳማ ቡና መቻልን እንዲረታ አድርገዋል። መቻል ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያለግብ ከተለያየበት…

ሲዳማ ቡና አዲስ ስራ አስኪያጅ ሾሟል

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚካፈለው ሲዳማ ቡና በዛሬው ዕለት አዲስ ስራ አስኪያጅ ሾሟል፡፡ በ2015 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አሠልጣኙ ላይ ውሳኔ አስተላለፈ

አሠልጣኝ ክፍሌ ቦልተ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ የመለያየታቸው ነገር እርግጥ ሆኗል። ትናንት ባደረስናቹሁ መረጃ አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና…

መረጃዎች | 32ኛ የጨዋታ ቀን

9ኛው የጨዋታ ሳምንት የሚጀምርባቸውን የነገ ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። መቻል ከ ሲዳማ ቡና እንደተጠበቁት…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ በድጋሚ አሰልጣኙን ጠርቷል

ከሳምንት በፊት ከአሰልጣኙ ጋር ውይይት ያደረገው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ዳግመኛ አሰልጣኙን መጥራቱ ታውቋል። በውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው…

ሪፖርት | ሰራተኞቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

የስምንተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በወልቂጤ ከተማ 3-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ለገጣፎ ለገዳዲ በሀድያ ሆሳዕና ከተረታበት ጨዋታ ወንደሰን…

ሪፖርት | አርባምንጭ እና ፋሲል ነጥብ ተጋርተዋል

በአዞዎቹ እና በአፄዎቹ መካከል የተደረገው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል። አርባምንጭ ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ነጥብ…