👉”እግር ኳስ የሥነ-ልቦና ጉዳይ ስለሆነ የዛሬው ማሸነፋችን ሌላ ማሸነፍ ይዞ ይመጣል የሚል ዕምነት አለኝ” ተመስገን ዳና…
ዝ ክለቦች
ሪፖርት | ቡናማዎቹ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል
ስድስት ግቦች በተስተናገዱበት የምሽቱ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮ ኤሌክትሪክን 4-2 ረቷል። በ8ኛ ሳምንት ኢትዮ ኤሌክትሪክ በድሬደዋ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 1-3 ድሬዳዋ ከተማ
“ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ደቂቃ ድረስ ታግለናል ፤ የድካማችንን ዋጋም አግኝተናል” ዮርዳዮስ ዓባይ “ከጨዋታው አቻ ይገባን ነበር”…
ሪፖርት | ብርትካናማዎቹ በመድን ላይ ጣፋጭ ድል ተጎናፅፈዋል
ድሬዳዋ ከተማ በመጨረሻ ደቂቃ ጎሎች በውድድር ዓመቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከታታይ ድል ያገኘበትን ውጤት ኢትዮጵያ መድን ላይ…
አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ቅሬታቸውን አቀረቡ
በትናትናው ዕለት ክለቡ ያሰናበታቸው አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ለዲሲፕሊን ኮሚቴ ቅሬታቸውን አሰምተዋል። ከአራት ዓመት በኋላ ኢትዮ ኤሌክትሪክን…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ በጊዜያዊነት አሰልጣኞችን ሾሟል
ከአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ጋር የተለያየው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሁለት አሰልጣኞች እየተመራ ቀጣዮቹን የድሬዳዋ ጨዋታዎች እንዲያከናውን ተወስኗል፡፡ በኢትዮጵያ…
መረጃዎች | 33ኛ የጨዋታ ቀን
የ9ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ኢትዮጵያ መድን ከ ድሬዳዋ ከተማ ጥሩ…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል
በመጀመሪያው አጋማሽ ድንቅ የነበሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከሀዋሳ ከተማ ሦስት ነጥብ እና ሦስት ጎል ሸምተዋል። ሀዋሳ ከተማ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | መቻል 0-2 ሲዳማ ቡና
“ውጤት የተጠማ ቡድን ያገኘውን ድል ማስጠበቅ የግድ ይለዋል” ሥዩም ከበደ “በእኔ ዕምነት በማጥቃቱ ላይ ያለን ነገር…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከድል ጋር ታርቋል
በሁለቱ አጋማሽ የተቆጠሩት ሁለት ግቦች ሲዳማ ቡና መቻልን እንዲረታ አድርገዋል። መቻል ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያለግብ ከተለያየበት…

