የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የሦስተኛ ዙር ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ የተደረጉ ሲሆን ሀዋሳ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን ሰበታ ከተማ…
ዝ ክለቦች
አዳማ ከተማ ተስፋኛውን አጥቂ ወደ ዋናው ቡድን አሳደገ
ከ17 ዓመት በታች ውድድሮች ላይ ጎልቶ መታየት የቻለው ተስፋኛው አጥቂ ወደ አዳማ ከተማ ዋናው ቡድን አድጓል።…
አዳማ ከተማ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ ሾመ
አዳማ ከተማ በግብ ጠባቂነት ያገለገለው የቀድሞ ተጫዋቹን በግብ ጠባቂ አሰልጣኝነት ሾሟል፡፡ ከዚህ ቀደም አዳማ ከተማን በግብ…
በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጅማ አባ ጅፋር እና መከላከያ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፈዋል
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ አንድ ሁለተኛ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ኢትዮጵያ ቡና እና አዲስ አበባ ከተማ…
በሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ዛሬ የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና 1-1 ሀድያ…
ወልቂጤ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
በዝውውር መስኮቱ የዘገዩ ቢመስሉም የጌታነህ ከበደን ጨምሮ በርከት ያሉ ወሳኝ ዝውውሮችን የፈፀሙት ወልቂጤ ከተማ የሁለት ተከላካዮችን…
መከላከያ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
በአሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመሩት መከላከያዎች የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። አዲሱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ባህር ዳር ከተማ አማካይ አስፈረመ
የጣና ሞገዶቹ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች በአንድ ዓመት ውል አስፈርመዋል። በአዲሱ አሰልጣኛቸው አብርሃም መብራቱ እየተመሩ የቅድመ ውድደር…

