ዩጋንዳዊው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች የገብረመድኅን ኃይሌውን ስብስብ ተቀላቅሏል። በሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ሲዳማ ቡና…
ዝ ክለቦች
አዳማ ከተማ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
በርካታ ዝውውሮችን ሲያከናውን የሰነበተው አዳማ ከተማ የሙከራ ዕድል ሰጥቷቸው የነበሩትን የቀድሞው የተስፋ ቡድን ተጫዋቾቹን እና ከዚህ…
አዳማ ከተማ የግብ ጠባቂውን ውል አድሷል
ከደቂቃዎች በፊት ተከላካይ ያስፈረመው አዳማ ከተማ የጊኒያዊውን የግብ ዘብ ውል ለአንድ ዓመት አራዝሟል። ጥቅምት 8 ለሚጀመረው…
ድሬዳዋ ከተማ አጥቂ ሲያስፈርም የተከላካዩንም ውል አራዝሟል
ብርትካናማዎቹ በወልቂጤ ከተማ ዓምና የተጫወተውን አጥቂ የግላቸው ሲያደርጉ የመስመር ተከላካያቸውንም ውል ለተጨማሪ ዓመት አድሰዋል፡፡ ለ2014 የኢትዮጵያ…
አርባምንጭ ከተማ የናይጄሪያዊውን ተከላካይ ውል አድሷል
በከፍተኛ ሊጉ ከአርባምንጭ ከተማ ጋር የነበረው ናይጄሪያዊው ተከላካይ ለተጨማሪ አንድ ዓመት ውሉ ተራዝሞለታል፡፡ በአሠልጣኝ መሳይ ተፈሪ…
አዳማ ከተማ ግዙፍን ተከላካይ አስፈርሟል
በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት አዳማ ከተማዎች ከቀናት በፊት ከወልቂጤ ከተማ ጋር የተለያየውን ተከላካይ በይፋ ወደ ስብስባቸው…
ወልቂጤ ከተማ የግብ ጠባቂዎች አሠልጣኝ ሾሟል
ወልቂጤ ከተማ የቀድሞውን የግብ ዘብ አዲሱ የግብ ጠባቂዎች አሠልጣኝ በማድረግ ቀጥሯል፡፡ ዓምና የክለቡ ግብ ጠባቂዎች አሠልጣኝ…
ብርቱካናማዎቹ ከተከላካያቸው ጋር በስምምነት ተለያይተዋል
የድሬዳዋው ተከላካይ ቀሪ የስድስት ወር ውል ቢኖረውም በስምምነት ከክለቡ ጋር ተለያይቷል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በርካታ ዓመታት…
መከላከያ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈረመ
ወጣቱ የፊት መስመር ተጫዋች ወደ መከላከያ አምርቷል፡፡ በአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ መሪነት በቢሾፍቱ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን…

