የመጨረሻው ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አጠናቅረናል። በሀዋሳ ከተማ በኩል ከፋሲል ነጥብ ከተጋራው ስብስብ የሦስት…
ዝ ክለቦች
ቅድመ ዳሰሳ | የ25ኛ ሳምንት የረቡዕ ጨዋታዎች
ከሊጉ የመጨረሻ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ላይ የሚከወኑትን ሁለት ጨዋታዎች እንዲህ ዳሰናቸዋል። ሀዋሳ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ…
የቻምፒዮኑ ፋሲል ከነማ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐግብር ተካሄደ
የ2013 የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን የሆነው ፋሲል ከነማ የገንዘብ አቅሙን ለማሳደግ በሸራተን አዲስ ሆቴል ያካሄደው የገንዘብ…
በትግራይ ክልል መቀመጫቸውን ያደረጉ ሦስቱ ክለቦች የጋራ ውይይት ሊያደርጉ ነው
ዘንድሮ በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ላይ ሳይሳተፉ የቀሩት በትግራይ ክልል የሚገኙት ሦስቱ ክለቦች በአመራሮቻቸው በኩል ስብሰባ ሊቀመጡ…
የሀዲያ ሆሳዕና ክለብ እና ተጫዋቾቹ ጉዳይ ወደ ሽምግልና አምርቷል
በሁለቱ አካላት መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ ለመዳኘት እየመረመረ የሚገኘው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጉዳዩን በሽምግልና መያዙ ታውቋል። በሀዲያ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 4-1 ጅማ አባጅፋር
አምስት ግቦች ከተስተናገዱበት ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ገብረመድኅን ኃይሌ – ሲዳማ ቡና ስለ…
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ኢትዮጵያ ቡና
የሁለተኛ ደረጃን ለመያዝ ከፍተኛ ፉክክር ይደረግበታል ተብሎ የሚጠበቀው የ25ኛ ሳምንት የመዝጊያ ጨዋታ እንደሚከተለው ቃኝተነዋል። ሁለቱ የሸገር…
ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ጅማ አባ ጅፋር
ሦስተኛውን ወራጅ ቡድን ሊጠቁም የሚችለውን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ይህ ጨዋታ ለጅማ አባ ጅፋር የመርሐ ግብር ማሟያ…
“ስሜታዊ በመሆን ላደረኩት ነገር ይቅርታ እጠይቃለሁ” – አምሳሉ ጥላሁን
ዐፄዎሉ በታሪክ የመጀመርያ የሊግ ዋንጫቸውን ባነሱበት ዕለት ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ስለተፈጠረው ጉዳይ አምሳሉ ጥላሁን አስተያየቱን ሰጥቷል።…

