ከወልዲያ ኢትዮጵያ ቡና በተቀላቀለበት ዓመት የመጀመርያ ተሰላፊ በመሆን ያገለገለው ዳንኤል ደምሴ ከቡናማዎቹ ጋር ለመለያየት ተቃርቧል። ኢትዮጵያ…
ዝ ክለቦች
ወልዋሎ በፌዴሬሽኑ የእግድ ውሳኔ ተላለፈበት
ወልዋሎ 2010 ጥር ወር ላይ አሰልጣኝ ብርሀኔ ገ/እግዚአብሔር ውል እያላቸው በማሰናበቱ ምክንያት ቀሪ ደሞዛቸውን እንዲከፍል የተወሰነበት…
መቐለ ከላውረንስ ላርቴ ጋር ሳይስማማ ሲቀር ከአንድ ተጫዋች ጋር ሊለያይ ተቃርቧል
ላውረንስ ላርቴ ለመቐለ ፊርማውን ሳይኖር ሲቀር የቡድኑ አማካይ ደግሞ መውጫው በር ላይ ቆሟል። ባለፈው የውድድር ዓመት…
መከላከያ ፌዴሬሽኑ አስቸኳይ ምላሽ እንዲሰጠው ጠየቀ
ፌዴሬሽኑ የህግ አግባብን ተከትሎ ባለመወሰኑ ምክንያት የውሳኔው መቀያየር በክለባችን ላይ ከፍተኛ ተፅእኖ ያሳደረ በመሆኑ አስቸኳይ ምላሽ…
ሀዲያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
ወደ ፕሪምየር ሊጉ ዳግም ያደገው ሀዲያ ሆሳዕና ግብ ጠባቂው ታሪክ ጌትነትን እና የሴራሊዮን ዜግነት ያለው አጥቂው…
አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ
ቀደም ብለው ሚካኤል ጆርጅን ያስፈረሙት አዳማ ከተማዎች ግብ ጠባቂው ደረጀ ዓለሙ እና ኃይሌ እሸቱን የግላቸው ለማድረግ…
ሚካኤል ጆርጅ ወደ ቀድሞው ክለቡ ተመልሷል
የፊት መስመር ተጫዋቹ ሚካኤል ጆርጅ የቀድሞ ክለቡ አዳማ ከተማን ዛሬ በይፋ ተቀላቅሏል፡፡ በሙገር ሲሚንቶ የተሳኩ ጊዜያትን…
የቀድሞው የኢንተር ሚላን ወጣት ቡድን ተጫዋች ለፋሲል ከነማ ፈረመ
ፋሲል ከነማ የሙከራ ዕድል ሰጥቶት የነበረው መልካሙ ታውፈርን በአንድ ዓመት ውል አስፈርሟል። በአንድ ወቅት ከጣልያን ተስፈኛ…
ኢትዮጵያ ቡና ተስፈኛውን ወጣት የግሉ ሊያደርግ ነው
የ2012 ቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በባቱ ከተማ እያደረገ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና የወደፊት ተስፋኛ ተጫዋች መሆኑን እያሳየ የሚገኘውን…
ስሑል ሽረ የአይቮሪኮስታዊውን አጥቂ ውል አራዝሟል
በሁለተኛው ዙር ስሑል ሽረን ተቀላቅሎ አስደናቂ ቆይታ ያደረገው ሳሊፍ ፎፋና በክለቡ የሚያቆየውን ውል አድሷል። ወደ ኢትዮጵያ…

