በዝውውር መስኮቱ በስፋት የተሳተፉት ወልዋሎዎች አሁን ደግሞ ላለፉት ሦስት ቀናት ሙከራ ላይ የነበሩት ተጫዋቾች እና አምስት…
ዝ ክለቦች
ከኢትዮጵያ ቡና የለቀቀው ግብ ጠባቂ ወደ ኬንያ አምርቷል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ቡናን ግብ ሲጠብቅ የነበረው ኢስማኤል ዋቴንጋ የኬንያው ክለብ ሶፋፓካን ተቀላቅሏል፡፡ የዩጋንዳው ቫይፐርስን…
የሽረ ስታዲየም እድሳት ተጀመረ
የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ስሑል ሽረ የሚጠቀምበት የሽረ እንዳሥላሴ ስታዲየምን የመጫወቻ ሜዳ ሣር የማልበስ ሥራ ሲጀመር ቡድኑም…
ኢትዮጵያ ቡናዎች የሁለት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀቁ
ባለፉት ሰባት ቀናት በዝውውሩ ንቁ ተሳትፎ ያደረጉት ኢትዮጵያ ቡናዎች በረከት አማረ እና አቤል ከበደን አስፈርመዋል። ከጥቂት…
መከላከያ የግራ መስመር ተከላካይ አስፈረመ
በዝውውር መስኮቱ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኘው እና በቅርቡ ወደ ዝግጅት የሚገባው መከላከያ የግራ መስመር ተከላካይ አስፈርሟል።…
የፕሪምየር ሊግ ባለ ድሉ አሰልጣኝ የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገቡ
ላለፉት ሁለት ዓመታት ከጅማ አባ ጅፋር እና መቐለ 70 እንደርታ ጋር የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ያነሱት አሰልጣኝ…
ኢትዮጵያ ቡና አዲስ ግብጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ
በረከት አማረ ኢትዮጵያ ቡናን ለመቀላቀል ሲስማማ በቅርብ ቀናት በይፋ ይፈራረማል። ላለፉት ሦስት ዓመታት በወልዋሎ ቆይታ ያደረገው…
ኢትዮጵያ ቡና ታፈሰ ሰለሞንን አስፈረመ
ኢትዮጵያ ቡናዎች ስሙ ከበርካታ ክለቦች ጋር ሲያያዝ የቆየው ታፈሰ ሰለሞንን ማስፈረም ችለዋል። የቀድሞው የኒያላ፣ ኤሌክትሪክ እና…
ወልዋሎዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅትታቸውን ጀምረዋል
በዝውውሩ በስፋት በመሳተፍ አስራ አራት ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎች በትናንትናው ዕለት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ጀምረዋል። በቀጣይ ቀናት…
ባህር ዳር ከተማ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
በዝውውሩ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው ባህር ዳር ከተማ ሰለሞን ወዴሳን ስድስተኛ ፈራሚ አድርጓል፡፡ ከሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን…

