ሱራፌል ዳኛቸው – ከእርሻ መንደር እስከ ፋሲል ከነማ 

በአንድ የእርሻ መንደር ውስጥ ነው ይህ ወጣት ባለ ተስጥኦ የተወለደው። የእግርኳስ ህይወቱ ጅማሬን በአዳማ በተስፋ ቡድን…

ወላይታ ድቻ አንድ ተጫዋች አሰናበተ

በወላይታ ድቻ አንድም ጨዋታን ማድረግ ያልቻለው የግራ መስመር ተከላካዩ ታረቀኝ ጥበቡ ከክለቡ ጋር ተለያይቷል፡፡ ከሀድያ ወደ…

ድሬዳዋ ከተማ ለስድስት ተጫዋቾች ማስጠንቀቂያ ሰጠ

ድሬዳዋ ከተማ ለስድስት የክለቡ ተጫዋቾች የማጠንቀቂያ ደብዳቤ መስጠቱን አስታውቋል፡፡ በመጀመሪያው ዙር የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለክለቡ…

ስሑል ሽረ አዲስ ዋና አሰልጣኝ ሾመ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ደካማ የውድድር ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው ስሑል ሽረ አሰልጣኝ ሳምሶን አየለን በዋና አሰልጣኝነት…

አዳማ ከተማ ከሦስት ተጫዋቾቹ ጋር በስምምነት ተለያየ

በክረምቱ የዝውውር ወቅት በከፍተኛ ሊግ ቡድኖች ጥሩ የውድድር ጊዜ አሳልፈው ለአዳማ ከተማ ከፈረሙት መካከል ከሦስቱ ተጫዋቾች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-2 መቐለ 70 እንደርታ

ድሬዳዋ ላይ የተደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና የመቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ በእንግዳው ቡድን የ 2-1 አሸናፊነት ከተጠናቀቀ…

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ ከመመራት ተነስቶ ሰባተኛ ተከታታይ ድሉን አጣጥሟል

በ15ኛ ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብር ድሬዳዋ ከተማ መቐለን አስተናግዶ በራምኬል ሎክ አማካይነት መሪ መሆን ቢችልም ከዕረፍት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-0 ኢትዮጵያ ቡና

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር መደበኛ የመጨረሻ መርሃግብሮች ዛሬ ሲካሄዱ መከላከያ ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ ከውጤት ቀውስ…

ሪፖርት | መከላከያ የዓመቱን የመጀመሪያ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል

ከ15ኛው ሳምንት ጨዋታዎች መካከል በመጨረሻ የተካሄደው የመከላከያ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በፍቃዱ ዓለሙ ብቸኛ ግብ ጦሩን…

ስሑል ሽረዎች አንድ ተጫዋች ሲያስፈርሙ ከአንድ ተጫዋች ጋር ተለያይተዋል

ስሑል ሽረዎች ከሄኖክ ብርሃኑ ጋር በስምምነት ሲለያዩ አሳሪ አልመሃዲን አስፈርመዋል። ባለፈው ዓመት ወልዋሎ ከመከላከያ በነበረው ጨዋታ…