ባህር ዳር ከተማ ሁለት ተጨዋቾችን አሰናብቷል

ባህር ዳር ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊግ እንዳደገ ካስፈረማቸው ስምንት ተጨዋቾች ሁለቱን ከክለቡ ለመቀነስ ወስኗል። በዚህም ከወላይታ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ መቐለ 70 እንደርታ

የዛሬ ቅድመ ዳሰሳችን የመጨረሻ ትኩረት የፋሲል እና መቐለ ጨዋታ ይሆናል። የጎንደሩ አፄ ፋሲለደስ ስታድየም ነገ በ09፡00…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ከነገ ተጠባቂ ጨዋታዎች መካከል የአባ ጅፋር እና ቅዱስ ጊዮርጊስን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በአምናው የውድድር ዓመት እስከመጨረሻው…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

በሌላኛው የባህር ዳር እና ሲዳማ የ18ኛ ሳምንት መርሀ ግብር  ዙሪያ የሚነሱ ጉዳዮች…. በባህር ዳር ዓለምአቀፍ ስታድየም…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ስሑል ሽረ

በአዳማ እና ሽረ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ጉዳዮች ልናነሳ ወደናል። የአዳማው አበበ ቢቂላ ስታድየም ነገ 09፡00 ላይ…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ኢትዮጵያ ቡና

ወልዋሎ እና ቡናን በሚያገናኘው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ነገ 09፡00 ላይ በትግራይ ስታድየም ከ18ኛ ሳምንት…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ሀዋሳ ከተማ

የቅድመ ዳሰሳችን ቀጣዩ ትኩረት የድቻ እና የሀዋሳ ጨዋታ ነው። የሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ድላቸውን ለማግኘት የሚጫወቱት ድቻ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ መከላከያ

ነገ ከሚደረጉ ሰባት ጨዋታዎች መካከል የድሬዳዋ እና የመከላከያ ጨዋታ የመጀመሪያው የቅድመ ዳሰሳችን ትኩረት ነው። በአንድ ነጥብ…

ያሬድ ዘውድነህ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል

በጅማ አባጅፋር ያለፉትን ስድስት ወራት ያሳለፈው ተከላካዩ ያሬድ ዘውድነህ ወደ ቀድሞ ክለቡ ድሬዳዋ ተመልሷል፡፡ በሁለተኛው የውድድር…

የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች ወደ መደበኛ ልምምድ ተመልሰዋል

የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች ያለፉትን ሶስት ወራት ደመወዝ ክፍያን ባለማግኘታቸው በትናንትናው ዕለት ልምምድ ማቋረጣቸውን መዘገባችን ይታወቃል። ከተጫዋች…