ኢትዮጵያ ቡና የቡሩንዲያዊውን አጥቂ ዝውውር አጠናቋል

ኢትዮጵያ ቡና የቡሩንዲ ዜግነት ያለው ሁሴን ሻባኒ የተባለ አጥቂ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።  ሁሴን ሻባኒ ለኢትዮጵያ ቡና…

ሪፖርት | ስሑል ሽረ በፕሪምየር ሊጉ የመጀመርያ ድሉን አስመዘገበ

በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስሑል ሽረ በሰዒድ ሁሴን ብቸኛ ጎል ታግዞ ደደቢትን በማሸነፍ ከ13 ሳምንታት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-1 ሀዋሳ ከተማ

ከሰዓታት በፊት መከላከያ ሀዋሳ ከተማን በአዲስ አበባ ስታድየም ያስተናገደበት የ13ኛው ሳምንት የሊግ ጨዋታ 1-1 ከተጠናቀቀ በኋላ…

ሪፖርት | መከላከያ እና ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

ዛሬ 11፡00 ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም የተካሄደው የ13ኛው ሳምንት የመከላከያ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ 1-1 በሆነ…

አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም የመልቀቅያ ደብዳቤ አስገቡ

ባለፈው ዓመት በሁለተኛው ዙር ወልዋሎን በመያዝ ከቡድኑ ጋር የአንድ ዓመት ቆይታ ያደረጉት አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ዛሬ…

ተመስገን ካስትሮ ለወራት ከሜዳ ይርቃል

ከአርባምጭ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን ዘንድሮ በመቀላቀል መልካም የሚባል የውድድር ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው ተከላካዩ ተመስገን ካስትሮ በገጠመው…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ባህር ዳር ከተማ

ከዛሬ የ13ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ውስጥ ወላይታ ድቻ እና ባህር ዳር ከተማ በሚገናኙበት ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ሀሳቦች…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደደቢት ከ ስሑል ሽረ

የደደቢት እና የስሑል ሽረን ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንዲህ ተመልክተናቸዋል። በወራጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኙት ስሑል ሽረ እና…

Continue Reading

” የረዣዥም ኳሶች አድናቂ አይደለሁም፤ ለውጤቱ ኃላፊነቱን እኔ እወስዳለሁ” አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ

በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና በአዲስ አበባ ስታዲየም ጅማ አባ ጅፋርን ገጥሞ በአስቻለው ግርማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 0-0 አዳማ ከተማ 

የ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዐፄ ፋሲለደስ ስታድየም ላይ ፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማን 0-0 ከተለያዩ…