ዮሐንስ ሳህሌ ወልዋሎን ለማሰልጠን ተስማሙ

ወልዋሎዎች አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን ዋና አሰልጣኝ አድርገው ቀጥረዋል። ባለፈው ሳምንት ክለቡ ለአንድ ዓመት በአሰልጣኝነት ከመሩት ፀጋዬ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 2-1 ጅማ አባ ጅፋር

ዛሬ የመጀመሪያው ዙር የመጨረሻ ጨዋታ በመቐለ 70 እንደርታ እና ጅማ አባ ጅፋር መካከል ተደርጎ በባለሜዳዎቹ 2-1…

ሪፖርት | መቐለ ከተከታዮቹ ያለውን ልዩነት በማስፋት አንደኛውን ዙር አጠናቋል

መቐለ 70 እንደርታ በኦሴይ ማውሊ እና አማኑኤል ገብረሚካኤል ግቦች ታግዞ ስምንተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል። ምዓም አናብስት…

ፋሲል ከነማ ከአጥቂው ጋር ተለያየ

በክረምቱ ፋሲል ከነማን ከተቀላቀሉ የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾች መካከል የሆነው ናይጄሪያዊው አጥቂ ኢዴ ኢፌኒ ቤንጃሚን…

መቐለ 70 እንደርታ ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሐሙስ የካቲት 21 ቀን 2011 FT’ መቐለ 70 እ. 2-1 ጅማ አባ ጅፋር 31′ አማኑኤል ገ/ሚካኤል…

Continue Reading

የመቐለ 70 እንደርታ የቡድን አባላት ለምግባረ ሰናይ ድርጅት የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ

በዚህ ዓመት መጀመርያ ከፍሬምናጦስ የአረጋዊያን እና አዕምሮ ህሙማን ማዕከል ጋር በአጋርነት በመስራት ላይ የሚገኙት ምዓም አናብስት…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ጅማ አባ ጅፋር

መቐለ እና ጅማ ነገ በሚያደርጉት የመጨረሻው ተስተካካይ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ጉዳዮች አንስተናል። ጅማ አባ ጅፋር በአፍሪካ…

መከላከያ የአማካይ ተጫዋቹን ኮንትራት አራዘመ

ዘንድሮ በመከላከያ ጥሩ የውድድር ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው ዳዊት እስጢፋኖስ ለተጨማሪ አንድ ዓመት በቡድኑ የሚቆይበትን አዲስ ኮንትራት…

ምንያህል ተሾመ ለድሬዳዋ ፊርማውን አኑሯል

ያለፉትን ስምንት ወራት ከሜዳ ርቆ የቆየው ምንያህል ተሾመ በሁለተኛው ዙር በርካታ ተጫዋቾችን ለማምጣት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ድሬዳዋ…

መሐሪ መና ለህክምና ነገ ወደ ህንድ ያመራል

የ2010 የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ከመከላከያ ጋር በነበረው ጨዋታ ላይ የጉልበት ጉዳት አስተናግዶ ተቀይሮ ከወጣ በኋላ…