በትላንትናው ዕለት ከሁለት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት የተለያዩት ቢጫ ለባሾቹ ከሮቤል አስራት ጋር በስምምነት ሲለያዩ ሽሻይ መዝገቦን…
ዝ ክለቦች
ድሬዳዋ ከተማ ከአራት ተጫዋቾቹ ጋር ተለያይቷል
ድሬዳዋ ከተማ ከወራት በፊት ማስጠንቀቂያ ከተሰጣቸው ስድስት ተጫዋቾች መካከል ከአራቱ ጋር መለያየቱን አስታውቋል፡፡ በ2010 ሲዳማ ቡናን…
መከላከያ የምክትል አሰልጣኝ እና ቡድን መሪ ለውጥ አደረገ
ወጥ ባልሆነ አቋም የውድድር ዘመኑን የመጀመርያ አጋማሽ ያጠናቀቀው መከላከያ የ2011 የአንደኛው ዙር የውድደር አፈፃፀም አስመልክቶ የክለቡ…
ወልዋሎ ከሁለት ተጫዋቾች ጋር ተለያየ
በሊጉ የዘንድሮው የውድድር አመት ከፋይናንስ ጋር በተያያዙ ችግሮች እየታገለ በመጀመሪያው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወጣ ገባ…
ጸጋዓብ ዮሴፍ ከቀድሞ አሰልጣኙ ጋር በድጋሚ ተገናኝቷል
ያለፉትን ሁለት ዓመታት በዋናው የሀዋሳ ከተማ ቡድን ሲጫወት የቆየው ፀጋአብ ዮሴፍ ወደ ፋሲል ከነማ አምርቷል፡፡ በኢትዮጵያ…
ወላይታ ድቻ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት ቀጠረ
ባለፉት ሁለት ሳምንታት የአሰልጣኝ ቅጥር በማውጣት ሲያወዳድር የቆየው ወላይታ ድቻ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት ሾመ። ከአሰልጣኝ…
ሲዳማ ቡና ቅሬታ አቀረበ
ሲዳማ ቡና የህዳሴው ግድብ ዋንጫ ምክንያቱ ባልታወቀ መንገድ ውድድሩ እንደተቋረጠ የተገለፀበት መንገድ ክለቡን ለከፍተኛ ኪሳራ የዳረገ…
ዓይናለም ኃይለ ዳግም ወደ ሜዳ ሊመለስ ነው
የፋሲል ከነማ ተከላካይ ዓይናለም ኃይለ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ዐፄዎችን በመቀላቀል ልምምድ ሊጀምር ነው። ዓይናለም በ2009 መጨረሻ…
ስሑል ሽረ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈረመ
ባሰናበቷቸው በርካታ ተጫዋቾች ምትክ ተጫዋቾች በማስፈረም የተጠመዱት አዲስ አዳጊዎቹ ስሑል ሽረዎች ላለፉት ሁለት ዓመታት በጅማ አባጅፋር…
ኤልያስ ማሞ ወደ ድሬዳዋ አምርቷል
ከቀናት በፊት ጅማ አባጅፋርን በስምምነት ለቆ የነበረው አማካዩ ኤልያስ ማሞ ማረፊያው ድሬዳዋ ከተማ ሆኗል፡፡ በክረምቱ የተጫዋቾች…

