የድሬዳዋ ከተማው አጥቂ ለወሳኙ ጨዋታ ጥሪ ተደረገለት

በዚህ ዓመት ድሬዳዋ ከተማን ተቀላቅሎ በቅጣት ከሜዳ ከመራቁ በፊት ጥሩ ብቃት ሲያሳይ የነበረው ናሚቢያዊው አጥቂ ኢታሙና…

ፋሲል ከነማ የውሰት ጥያቄ ለቅዱስ ጊዮርጊስ አቀረበ

በሁለተኛው አጋማሽ የውድድር ዘመን በአጥቂ መስመር በኩል ያለበትን መሳሳት ለመቅረፍ ፋሲል ከነማ ሁለት ተጫዋቾችን በውሰት እንዲሰጡት…

ወላይታ ድቻ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በቅርቡ አሸናፊ በቀለን አሰልጣኝ አድርጎ የቀጠረው ወላይታ ድቻ አንጋፋው ተከላካይ ደጉ ደበበ እና የቀድሞ አጥቂው አላዛር…

ባህር ዳር ከተማ እና ፋሲል ከነማ የወዳጅነት ጨዋታ አዘጋጁ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እረፍት ላይ መሆኑን ተከትሎ ሁለተ የሊጉ ተሳታፊዎች ፋሲል ከነማ እና ባህር ዳር ከተማ…

መቐለ 70 እንደርታ ጋናዊ ተከላካይ አስፈረመ

የመጀመርያው ዙር ፕሪምየር ሊጉን በመሪነት ያጠናቀቁት እና ስብስባቸው ለማጠናከር በሂደት ላይ የሚገኙት ምዓም አናብስት በመጀመርያው ዙር…

ስሑል ሽረ ሶስት ተጫዋቾች አስፈረመ

ባሰናበቷቸው ተጫዋቾች ምትክ ለማስፈረም በሰፊው ወደ ገበያ የወጡት ስሑል ሽረዎች ዮናስ ግርማይ፣ አርዓዶም ገብረህይወት እና ሐብታሙ…

ሀዋሳ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈርሟል

ሀዋሳ ከተማ ጋናዊው አጥቂ ክዋሜ አትራምን በድጋሚ ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ ወደ ክለቡ ቀላቅሎታል፡፡ በአጥቂ ስፍራ ላይ ከፍተኛ…

ሐብታሙ ሸዋለም አዳማ ከተማን ለቀቀ

በክረምቱ የዝውውር ወቅት አዳማ ከተማን ተቀላቅሎ የነበረው አማካዩ ሐብታሙ ሸዋለም ከአዳማ ከተማ ጋር በስምምነት ተለያይቷል፡፡ በክረምቱ…

ሀዋሳ ከተማ አይቮሪኮስታዊውን ተከላካይ አሰናብቷል

ሀዋሳ ከተማ ለክለቡ ብዙም ግልጋሎት መስጠት አልቻለም ያለው አይቮሪስታዊው የግራ መስመር ተከላካይ ያኦ ኦሊቨር ኩዋኩን ኮንትራት አቋርጧል፡፡…

አሰልጣኝ ተመስገን ዳና እና ሀዋሳ ከተማ ሊለያዩ ነው

ከወጣት ቡድን ጀምሮ በዋና አሰልጣኝነት ያገለገለው እና ያለፉትን ስድስት ወራት በሀዋሳ ዋናው ቡድን ምክትል አሰልጣኝ በመሆን…