የሚኪያስ ግርማ ማረፊያ ድሬዳዋ ከተማ ሆኗል

ድሬዳዋ ከተማ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ሚኪያስ ግርማን ለማስፈረም ከስምምነት መድረሱ ታውቋል።  በክረምቱ ዮሀንስ ሳህሌን አሰልጣኝ አድርጎ…

አሰልጣኝ ዳንኤል ፀኃዬ ስለ ሽረ እንዳሥላሴ ስኬት እና ቀጣይ ቆይታቸው ይናገራሉ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ማክሰኞ በተደረገ የመለያ ጨዋታ ሶስተኛውን አዳጊ ክለብ ለይቷል። ሽረ እንዳስላሴ ጅማ አባ ቡናን…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኞቹን በይፋ አስፈርሟል

ከሦስት ቀናት በፊት በሁሉም ዕርከን ለሚገኙ ቡድኖቹ አዳዲስ አሰልጣኞችን የመረጠው ኤሌክትሪክ ዛሬ ረፋድ ላይ የፊርማ ሥነ…

” በሁሉም ተጫዋቾች ውስጥ ያለው አንድ አይነት የማሸነፍ መንፈስ ጠንካራ ጎናችን ነው ” የሽረ አምበል ሙሉጌታ ዓንዶም

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወሳኝ የመለያ ጨዋታ ትላንት ሀዋሳ ላይ በጅማ አባ ቡና እና ሽረ እንዳሥላሴ መካከል…

“ በክለባችን ተጫውተው ያሳለፉ ውድ ልጆቻችን ወደ ክለባቸው እንዲመለሱ አድርገናል “ አቶ ኢሳይያስ ደንድር

በ1953 የተመሰረተው የኢትዮ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ በሀገሪቱ ስፖርት ላይ የጎላ አሻራቸውን ማስቀመጥ ከቻሉ ታሪካዊ ክለቦች መካከል…

Continue Reading

ሀይደር ሸረፋ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል

በዝውውር መስኮቱ ከፍተኛ ተሳትፎ እያደረጉ ከሚገኙ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው መቐለ ከተማ ሀይደር ሸረፋን በይፋ ማስፈረሙ…

ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ የ2010 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ቻምፒዮን ሆኗል

የ2010 የኢትጵጽያ ከፍተኛ ሊግ በሁለት ምድቦች ተከፍሎ ሲከናወን ቆይቶ ዛሬ አዳማ ላይ አሸናፊውን አግኝቷል። በምድብ ሀ…

ሪፖርት | ሽረ እንዳስላሴ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ፕሪምየር ሊግ አድጓል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወሳኙ የመለያ ጨዋታ ዛሬ ሀዋሳ ላይ በሽረ እንዳሥላሴ እና ጅማ አባ ቡና መካከል…

አዳማ ከተማ ዐመለ ሚልኪያስን አስፈርሟል

በዝውውር መስኮቱ ቀስ በቀስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ የሚገኘው አዳማ ከተማ አዳማ ከተማ ከመቐለ ከተማ የለቀቀው ዐመለ ሚልኪያስን…

ቅድመ ዳሰሳ – ባህር ዳር ከተማ ከ ደቡብ ፖሊስ ለከፍተኛ ሊግ የበላይነት ይፋለማሉ

በሚካኤል ለገሰ እና ቴዎድሮስ ታከለ በሁለት ምድብ ተከፍሎ ሲካሄድ የቆየው የ2010 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር የሁለቱ…