ያለፉትን አንድ ዓመት ከስድስት ወር በመቻል ቆይታ የነበረው የተከላካይ አማካዩ ከቡድኑ ጋር በስምምነት መለያየቱ ተሰምቷል። ከዓመታት…
01 ውድድሮች
ኡመድ ዑኩሪ ወደ ሀገር ቤት የተመለሰበትን ዝውውር አገባዷል
በኦማን ሊግ ቆይታ ያደረገው ኡመድ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የተመለሰበትን ዝውውር ከደቂቃዎች በፊት ፈፅሟል። በኢትዮጵያ…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል
በምሽቱ መርሐግብር አዳማዎች ከፍጹም የጨዋታ ብልጫ ጋር ሀምበርቾን 3ለ0 ረተዋል። በምሽቱ ጨዋታ ሀምበርቾ እና አዳማ ከተማ…
ሪፖርት | ማራኪው ጨዋታ የጣና ሞገዶቹን ባለ ድል አድርጓል
26 የግብ አጋጣሚዎች በተፈጠሩበት ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 3ለ1 ረቷል። ባህር ዳሮች በመቻል ላይ ካስመዘገቡት…
ድሬዳዋ ከተማ የተላለፈበት ውሳኔ እንዲታገድለት ለፌዴሬሽኑ አቤቱታውን አሰምቷል
የሊጉ አክስዮን ማኅበር የውድድር እና ስነ ሥርዓት ኮሚቴ በድሬዳዋ ከተማ ላይ ያስተላለፈውን የገንዘብ ቅጣትም ሆነ የተጫዋች…
መረጃዎች | 70ኛ የጨዋታ ቀን
18ኛ ሳምንት የሊግ መርሃግብር ነገ ጅማሮውን ያደርጋል እኛም በመጀመሪያ የጨዋታ ዕለት የሚከወኑትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከተ መረጃ…
ፕሪምየር ሊግ | የ17ኛ ሳምንት ዐበይት ጉዳዮች
👉 ግቡን ሳያስደፍር የተጋጣሚ መረብም እምብዛም ሳይደፍር የዘለቀው ሀድያ ሆሳዕና ያለመሸነፍ ጉዞውን አስቀጥሏል። 👉 ያለመሸነፍ ጉዞው…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ17ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በ17ኛው የጨዋታ ሳምንት ጎልተው በወጡ ተጫዋቾች ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል። አሰላለፍ 4-1-2-3 ግብ ጠባቂ ቢኒያም ገነቱ…
Continue Reading
ሀምበሪቾ ዩጋንዳዊ አጥቂ አስፈርሟል
ተመስገን ዳናን አዲሱ አሰልጣኙ ያደረገው ሀምበሪቾ ዩጋንዳዊ አጥቂ ማስፈረሙን የሀገሪቱ ተነባቢ ድረ-ገፅ ዘግቧል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

