በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ “ሀ” በሦስተኛ ቀን ቀጥለው በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች የምድቡ መሪ ኢትዮ ኤሌክትሪክ መሪነቱን…
01 ውድድሮች
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ሁለቱም የዛሬ ጨዋታዎች በአቻ ተጠናቀዋል
በምድብ “ለ” በሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ውሎ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ደብረ ብርሃን ከተማ ከቦዲቲ ከተማ…
ሲዳማ ቡና ጋናዊውን አማካይ አስፈርሟል
ባለፉት ዓመታት በድሬዳዋ ከተማ ፣በመቻል እና በአርባምንጭ ከተማ የምናውቀው ተጫዋች ሲዳማን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። በአሠልጣኝ ዘላለም ሽፈራው…
ሪፖርት | የሳምንቱ ምርጥ ጨዋታ በድሬዳዋ አሸናፊነት ተጠናቋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ ብርቱ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ብርቱካናማዎቹ በቻርለስ ሙሴጌ ግቦች ቡናማዎቹን 2ለ1 አሸንፈዋል። በምሽቱ ተጠባቂ…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አርባምንጭ ከተማ ወሳኝ ድል አስመዝግቦ መሪነቱን አጠናክሯል
በምድብ ለ የሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ዛሬ በተደረገ ብቸኛ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ ሸገር…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ይርጋጨፌ ቡና እና ኦሮሚያ ፖሊስ ድል አስመዝግበዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 14ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ የምድብ ሀ የሁለተኛ ቀን ሦስት ጨዋታዎች ቀጥሎ ይርጋጨፌ ቡና…
ሪፖርት | ንግድ ባንክ መሪነቱን ማጠናከር የሚችልበትን ዕድል ሳይጠቀምበት ቀርቷል
ተጠባቂው የሀዲያ ሆሳዕና እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና…
መረጃዎች | 69ኛ የጨዋታ ቀን
የአስራ ሰባተኛ ሳምንት መገባደጃ የሆኑት ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተነዋል። ሀድያ ሆሳዕና ከ ኢትዮጵያ…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ንብ ነጥብ ጥሏል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ዙር በዛሬው እለት ጅማሮውን ሲያደርግ በምድብ ሀ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በሰንጠረዡ ሁለተኛ…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አስራተ አባተ አዲሱን ስራውን በድል ጀምሯል
በምድብ “ለ” የሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ቢሾፍቱ ከተማ ፣ ደሴ ከተማ እና ጋሞ…

