የአዲስ አበባ ስታዲየም የመጫወቻ ሜዳ አርቴፊሻል ሳር እንዲሆን እንደተወሰነ ይፋ ሆኗል። በአሁኑ ሰዓት በየ2015 የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
01 ውድድሮች
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወደ አዲስ አበባ ሊመለስ ነው
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የቦርድ ሰብሳቢ መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ ሊጉ በቀጣይ ዓመት ወደ መዲናችን…
ሻሸመኔ ከተማ ወደ ዝግጅት የሚገባበት ቀን ታውቋል
በአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ የሚመራው ሻሸመኔ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ነገ ይጀምራል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ከ15…
ሀዋሳ ከተማ ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ የሚመራው ሀዋሳ ከተማ ወደ ቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚገቡበት ቀን ይፋ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር…
ኢትዮጵያ ቡና ዝግጅት የሚጀምርበትን ቀን ይፋ አድርጓል
የሊጉ ተወዳዳሪ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና በአዳማ ከተማ በያዝነው ሳምንት ዝግጅቱን ይጀምራል። ሰርቪያዊውን አሰልጣኝ ኒኮላ ካቫዞቪችን የክለቡ…
የጌታነህ ከበደ ዝውውር እስካሁን መቋጫ አላገኘም
ለሲዳማ ቡና ለመጫወት ስምምነት ላይ ደርሶ የነበረው የጌታነህ ከበደ ዝውውር ሌላ መልክ መያዙ ተሰምቷል። በአሜሪካ የኢትዮጵያውያን…
መቻል የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
ገብረክርስቶስ ቢራራን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት መቻሎች የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሰዋል። የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በሊጉ ጠንካራ የውድድር…
ንግድ ባንክ ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
በርካታ ዝውውሮችን የፈፀመው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ተገልጿል። ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
አሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ወደ ሊጉ ሊመለስ ነው
የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና አሠልጣኝ ከአንድ ዓመት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሊመለስ እንደሆነ…
ንግድ ባንክ ሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ
በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎን እያደረገ የሚገኘው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ቅድመ ስምምነት…

