ከፍተኛ ሊግ | የ1ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ

የዘንድሮው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ በተደረጉ ስድስት ጨዋታዎች ሲጀምር ወልዲያ ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከ ፣ ነቀምቴ…

ከፍተኛ ሊግ | አዲስ ስያሜን የያዘው ሸገር ከተማ ቡድኑን ገንብቶ አጠናቋል

ሦስት ክለቦችን በጋራ አቅፎ የተመሠረተው የሸገር ከተማ 26 የሚጠጉ ተጫዋቾችን አስፈርሞ ወደ ውድድር ይገባል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛው ዙር ድልድል ይፋ ሆኗል

የኢትዮጵያ ዋንጫ ከሦስት ዓመት መቋረጥ በኋላ ዘንድ በእግርኳሱ የበላይ አካል የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አወዳዳሪነት ዘንድሮ መጀመሩ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | የሦስተኛ ቀን ውሎ

ላለፉት ቀናት በአዲስ አበባ እና ሀዋሳ የተከናወኑት የኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ተፈፅመዋል። በጫላ አቤ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | የሁለተኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ በሁለት ሜዳዎች በተደረጉ ስድስት ጨዋታዎች ቀጥሎ ውሏል። በጫላ አቤ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | የመክፈቻ ቀን ውሎ

የ2016  የኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም እና በሐዋሳ ሠው ሠራሽ ሜዳ በተደረጉ አራት…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የአራተኛ ሣምንት ምርጥ 11

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሣምንት ጎልተው የወጡ ተጫዋቾችን መሠረት በማድረግ ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል። አደራደር: 4-4-2…

Continue Reading

ደሴ ከተማ በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

በከፍተኛ ሊጉ የሚሳተፈው ደሴ ከተማ  በርከት ያሉ ተጫዋቾችን በማስፈረም በዝግጅት ላይ ይገኛል። ደሴ ከተማ ለ2016 የኢትዮጵያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-1 መቻል

“ዕድለኛ በመሆናችን እንጂ የጠበቅነውን ያህል አይደለም የነበረው እንቅስቃሴ” አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ “እነርሱ ዕድለኞች ነበሩ ውጤቱን አግኝተውታል”…

ሪፖርት | መቻል ወደ ድል ተመልሷል

በሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር መቻል በበረከት ደስታ ድንቅ ግብ ወላይታ ድቻን 1-0 ረቷል። በሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር በወላይታ…