አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ በዕለቱ ዳኝነት ዙሪያ የሰጡት አስተያየት

\”ይህ ጥቅም መስጠት ካልሆነ በስተቀር ሌላ ምንም ነገር የለውም… \”14 ለ 11 ሆኖ መጫወት ይቻላል ?……

ሪፖርት | 57 ጥፋቶች በተሰሩበት ጨዋታ ሀዋሳ እና ሀዲያ ነጥብ ተጋርተዋል

ሳቢ ያልነበረው የሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ ያነሱ ግልፅ የግብ ማግባት ሙከራዎች ተደርገውበት 0ለ0 ተጠናቋል።…

ሪፖርት| ፍሊፕ አጄህ ለተከታታይ ሁለተኛ ጨዋታ ሲዳማን አሸናፊ አድርጓል

ሦስት ቀይ ካርዶች እና አስራአንድ ቢጫ ካርዶች በተመዘዙበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና ተከታታይ ድል አሳክቷል። 09:00 ላይ…

መረጃዎች | 94ኛ የጨዋታ ቀን

ነገ በ23ኛው ሳምንት የሚስተናገዱትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ኢትዮጵያ መድን ከ ሲዳማ ቡና ባሳለፍነው…

ሪፖርት|ብርቱካናማዎቹ በመጨረሻ ደቂቃዎች ባስቆጠሯቸው ግቦች ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል

የሱራፌል ጌታቸው እና ቢንያም ጌታቸው የመጨረሻ ደቂቃ ጎሎች ብርቱካናማዎቹን ሦስት ነጥብ አስጨብጠዋል። ብርቱካናማዎቹ ባለፈው ጨዋታ ከተጠቀሙበት…

ሪፖርት | ባህርዳር ከተማ ወደ ድል ተመልሷል

የጣና ሞገዶች ከመመራት ተነስተው ኢትዮጵያ ቡናን 3-1 በመርታት ለዋንጫው የሚያደርጉትን ግስጋሴ ቀጥለዋል። መጠነኛ ፉክክር እያስመለከተን የጀመረው…

የከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ ጨዋታዎች የቦታ ለውጥ ይደረግባቸው ይሆን?

አስራ አራት ቡድኖች ይዞ በአሰላ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ ውድድር የቦታ ለውጥ ሊደረግበት…

መረጃዎች | 93ኛ የጨዋታ ቀን

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ባህር…

ከፍተኛ ሊግ | የ24ኛ ሳምንት የዛሬ ውሎ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ ጨዋታዎች በዝናብ ምክንያት ሲዘዋወሩ በምድብ ሐ ተጠባቂ ጨዋታ ሆምበርቾ ዱራሜ ወሳኝ…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ እና አርባምንጭ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በዝናባማ አየር ታጅቦ አዝናኝ እንቅስቃሴ ያስመለከተን የፋሲል ከነማ እና የአርባምንጭ ከተማ ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቋል።…