በቶማስ ቦጋለ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ዛሬ በባህር ዳር ዐፄ ቴዎድሮስ ስታዲየም በተደረጉ ሦስት…
01 ውድድሮች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ20ኛ ሳምንት ምርጥ 11
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን መሰረት በማድረግ የሳምንቱን ምርጥ ቡድን እንዲህ አሰናድተናል። አሰላለፍ 3-4-2-1…
Continue Reading
ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር
በአዳማ ከተማ የሚደረገው የመጨረሻ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብሮች የመክፈቻ ፍልሚያ እንደሚከተለው ተዳሷል። ባለፉት ሦስት ጨዋታዎች ሦስቱንም የጨዋታ…
Continue Reading
ሰበታ ከተማ ምክትል አሠልጣኝ ሾሟል
በወራጅ ቀጠናው የሚገኘው ሰበታ ከተማ በምክትል አሠልጣኝነት እና የቴክኒክ አማካሪ ሀላፊነት የቀድሞ አሠልጣኙን ሾሟል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር…
የባህር ዳር ከተማው አጥቂ ቅጣት ተላልፎበታል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር እና ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ በባህር ዳሩ አጥቂ ኦሴ ማውሊ ላይ ቅጣት አስተላልፏል። የቤትኪንግ…
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
በሁለተኛው ፅሁፋችን ደግሞ በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች ቀርበውበታል። 👉 የሀይደር ሸረፋ አላስፈላጊ ድርጊት በሊጉ አብዛኞቹ…
መከላከያ ለሊጉ የበላይ አካል ቅሬታ አቅርቧል
ትናንት በተገባደደው የ20ኛ ሳምንት ከባህር ዳር ከተማ ጋር አንድ አቻ የተለያየው መከላከያ ለአክሲዮን ማኅበሩ ቅሬታውን አሰምቷል።…
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
በ20ኛ የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው ዓበይት ክለብ ነክ ጉዳዮች የመጀመሪያው ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 ተፈትኖም ቢሆን ያሸነፈው…
ድሬዳዋ ከተማ ለሊጉ አክስዮን ማኀበር ቅሬታ አስገብቷል
በትናንት በስትያው ጨዋታ ዙርያ ድሬዳዋ ከተማዎች ቅሬታ አለን በማለት ለሊጉ አክስዮን ማኀበር ደብዳቤ አስገብተዋል። የ20ኛ ሳምንት…
ጅማ አባ ጅፋር አሠልጣኙን አግዷል
በወራጅ ቀጠናው ቅርቃር የሚገኘው ጅማ አባ ጅፋር አሠልጣኝ አሸናፊ በቀለን ማገዱን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። የ2010 የኢትዮጵያ…

