ሲዳማ ቡና አዳማ ከተማን በይገዙ ቦጋለ ግቦች 2ለ0 በማሸነፍ የዓመቱ ሁለተኛ ድሉን አሳክቷል። ሲዳማ ቡና የዓመቱ…
ሪፖርት

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ እና አዞዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በታሪክ የመጀመሪያ ሴት የፊፋ ዋና ጸሐፊ የሆኑት ሴኔጋላዊቷ ፋትማ ሳሞራ ስታዲየም ተገኝተው የተከታተሉት የቅዱስ ጊዮርጊስ እና…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ኃይቆቹ በሙጂብ ቃሲም እና ኤፍሬም አሻሞ ጎሎች ዐፄዎቹን 2-0 መርታት ችለዋል። 10፡00 ላይ…

ኢትዮጵያ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች
በምድቡ ሁለተኛ ጨዋታውን ያደረገው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዩጋንዳን 1-0 በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍፃሜው…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል
ምሽት ላይ በተደረገው የስድስተኛ ሳምንት አራተኛ ጨዋታ ሠራተኞቹ በጌታነህ ከበደ ሁለት ግቦች ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2-1 መርታት…

ሪፖርት| የጦና ንቦቹ ከድል ጋር ታርቀዋል
ወላይታ ድቻ መቻልን በቃልኪዳን ዘላለም ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ጎል በማሸነፍ የዓመቱ የመጀመሪያ ሙሉ ሦስት ነጥቡን አሳክቷል፡፡…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል
ምሽት ላይ በተደረገው የስድስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ ብርቱካናማዎቹ ቡናማዎቹን 3-1 በመርታት የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ሦስት ነጥብ…

ሪፖርት | የጣና ሞገደኞቹ የድሬዳዋ ቆይታቸውን በድል ጀምረዋል
አምስት ጎሎችን ያስመለከተን የባህር ዳር ከተማ እና ትዮጵያ መድን ጨዋታ በባህር ዳር ከተማ 3-2 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተከናወነው የፋሲል ከነማ እና ባህር ዳር ከተማ ተስተካካይ ጨዋታ 0-0 ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ ባህር…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ ወደ ሰንጠረዡ አናት ፉክክር ተቀላቅለዋል
በመጀመርያው አጋማሽ በተቆጠሩ ሁለት ጎሎች ኢትዮጵያ ቡና አርባምንጭ ከተማን 2-0 አሸንፏል። ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን ከረታበት…