የሁለተኛው ሳምንት ቀዳሚ በነበረው ጨዋታ የተመስገን በጅሮንድ ድንቅ ጎል ወልቂጤ ከተማ ባህር ዳር ከተማን 1-0 እንዲያሸንፍ…
ሪፖርት

ሴካፋ | ኢትዮጵያ በሱማሊያ ተረታለች
በ17 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር የመክፈቻ ቀን አስተናጋጁዋ ሀገር ኢትዮጵያ በሱማሌያ ስትረታ ብሩንዲም በዩጋንዳ በሰፋ የግብ…

ሪፖርት | መቻል የመጀመሪያ ሦስት ነጥቡን አሳክቷል
በሊጉ የመጀመሪያ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የምንይሉ ወንድሙ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል መቻል ሀዲያ ሆሳዕናን 1-0 እንዲያሸንፍ…

ሪፖርት | አፄዎቹ ሊጉን በድል ጀምረዋል
ሁለት ቀይ ካርዶች በተመዘዙበት ጨዋታ ፍቃዱ ዓለሙ በሁለቱ አጋማሾች ባስቆጠራቸው ጎሎች ፋሲል ከነማ አዳማ ከተማን 2-1…

ሪፖርት | ካርሎስ ዳምጠው አዲስ አዳጊውን ክለብ ጣፋጭ ድል አጎናፅፏል
በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በሊጉ የተጫወተው ለገጣፎ ለገዳዲ ከመመራት ተነስቶ በካርሎስ ዳምጠው ሁለት ግቦች ታግዞ ሀዋሳ ከተማን…

ሪፖርት | ድቻ እና ኢትዮጵያ ቡና አቻ ተለያይተዋል
የዕለቱ የመጀመሪያ በነበረው መርሐ-ግብር ድቻ እና ኢትዮጵያ ቡና የውድድር ዘመኑን የመጀመሪያ ያለ ግብ በአቻ ውጤት የተጠናቀቀውን…

ሪፖርት | ድሬዳዋ እና ሲዳማ የዓመቱን የመጀመሪያ አቻ አስመዝግበዋል
ጥሩ ፉክክር በተደረገበት በድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ሲዳማ ሁለት ጊዜ መምራት ቢችልም ድሬዳዋ ጨዋታው…

ሪፖርት | ሻምፒዮኖቹ ካቆሙበት ቀጥለዋል
የአምና የሊጉ አሸናፊዎቹ ቅዱስ ጊዮርጊሶች አዲሱን የውድድር ዘመን አዲስ አዳጊዎቹ ኢትዮጵያ መድኖችን ላይ የግብ ናዳ በማውረድ…

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ ከመመራት ተነስቶ ኢትዮ ኤሌክትሪክን አሸንፏል
በደጋፊያቸው ፊት ከከፍተኛ ሊጉ የመጣው ኢትዮ ኤሌክትሪክን የተቀበሉት የጣና ሞገዶቹ በስንታየሁ ዋለጬ ድንቅ ግብ ቢቆጠርባቸውም በመጨረሻ…

ሪፖርት | ሠራተኞቹ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ሦስት ነጥብ የግላቸው አድርገዋል
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማዎች በጌታነህ ከበደ ድንቅ የቅጣት ምት ጎል አርባምንጭ ከተማን…