ሲዳማ ቡና የመጀመሪያ ፈራሚውን አግኝቷል

በአሰልጣኝ ሥዩም ከበደ የሚመራው ሲዳማ ቡና የግራ መስመር ተከላካዩን የመጀመሪያ የክለቡ ፈራሚ አድርጓል። በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ዐፄዎቹ ሁለተኛ ተጫዋች ለማግኘት ተቃርበዋል

ከቀናት በፊት ቃልኪዳን ዘላለምን ያስፈረሙት ፋሲል ከነማዎች ሁለተኛ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሰዋል። አሠልጣኝ ውበቱ…

ኢትዮጵያ መድን ተከላካይ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

ቡድኑን እያጠናከረ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች የግሉ አድርጓል። በአሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው ኢትዮጵያ መድን…

ሀድያ ሆሳዕና ረዳት አሰልጣኝ ቀጥሯል

ዮሐንስ ሳህሌን በዋና አሰልጣኝ የቀጠረው ሀድያ ሆሳዕና እያሱ መርሀፅድቅን በረዳትነት በድጋሚ ሾሟል። ከሳምንታት በፊት ዮሐንስ ሳህሌን…

ኢትዮጵያ መድን የመስመር አጥቂ አስፈረመ

የአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌው ኢትዮጵያ መድን የአምበሉን ውል ሲያራዝም የመስመር አጥቂም ወደ ክለቡ ቀላቅሏል። በፕሪምየር ሊጉ ባደገበት…

ንግድ ባንክ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል

የአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገዱ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የግራ መስመር ተከላካይ እና አጥቂ አስፈረመ። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ…

ቸርነት ጉግሳ የጣና ሞገዱን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል

ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ለተከታታይ ሁለት ዓመታት የሊጉን ዋንጫ ያነሳው የመስመር አጥው ቸርነት ጉግሳ ባህርዳር ከተማን ለመቀላቀል…

ኢትዮጵያ መድን ወደ ዝውውሩ ገብቷል

በአሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው ኢትዮጵያ መድን የመጀመሪያ ተጫዋች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ወደ ኢትዮጵያ…

ፋሲል ከነማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ

ውበቱ አባተን ዳግም አሰልጣኛቸው ያደረጉት አፄዎቹ የመስመር አጥቂውን የመጀመሪያ ፈራሚ አድርገዋል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተን ከሦስት የውድድር…

የጣና ሞገዶቹ የመጀመሪያ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል

ፍሬው ሰለሞን ባህርዳር ከተማን በይፋ ተቀላቅሏል። በውድድር ዓመቱ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ማጣሪያ የሚሳተፈው…