በ12ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት ሊጉ ዳግም በቀጥታ ስርጭት ሽፋን በሚያገኝበት ዕለት የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ…
ፕሪምየር ሊግ
ሪፖርት | በግቦች የደመቀው ጨዋታ አዳማን ባለ ድል አድርጓል
አምስት ግቦችን በተመለከትንበት በምሽቱ አስደናቂ ጨዋታ አዳማ ከተማ 3-2 በሆነ ውጤት ሀዋሳ ከተማን በመርታት ከራቀው ድል…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህርዳር ከተማ 1-2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተጠባቂው ጨዋታ ባህርዳር ከተማን 2ለ1 በመርታት የሊጉን መሪነት ካጠናከረበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሪነቱን አስጠብቋል
በሣምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከመመራት ተነስቶ ባህር ዳር ከተማን 2ለ1 መርታት ችሏል። ተጠባቂ በነበረው…
መረጃዎች | 47ኛ የጨዋታ ቀን
የ12ኛ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል። ባህር ዳር ከተማ ከኢትዮጵያ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 0-0 ፋሲል ከነማ
“ፋሲል ትልቅ ፤ ለዋንጫ የሚወዳደር ቡድን ነው። ከዚህ ቡድን ጋር በጎዶሎ መጫወት የተጫዋቾቼን ጥንካሬ ያሳያል” ገብረክርስቶስ…
ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
በሣምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ መቻል እና ፋሲል ከነማ 0-0 ተለያይተዋል። በምሽቱ መርሐግብር መቻል እና ፋሲል ከነማ ሲገናኙ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 1-1 ሻሸመኔ ከተማ
የሳምንቱ የመክፈቻ ጨዋታ በኢትዮጵያ መድን እና ሻሸመኔ ከተማ መካከል ተከናውኖ 1ለ1 ከተቋጨ በኋላ የኢትዮጵያ መድኑ አሰልጣኝ…
ሪፖርት | መድን እና ሻሸመኔ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ መድን እና በሻሸመኔ ከተማ መካከል የተደረገው የሣምንቱ ቀዳሚ ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል። ዛሬ በተጀመረው 12ኛ ሣምንት…
አሰልጣኝ አሥራት አባተ እና ድሬዳዋ ከተማ ተለያይተዋል
ብርቱካናማዎቹ ከዋና አሠልጣኛቸው አሥራት አባተ ጋር በስምምነት መለያየታቸውን ይፋ አድርገዋል። በያዝነው የ2016 ዓ.ም የውድድር ዓመት ካደረጓቸው…

