በርከት ያሉ አዳዲስ ተጫዋቾች እያስፈረሙ የሚገኙት ኢትዮጵያ መድኖች ዛሬ ረፋድ ላይ ደግሞ የመሀል ተከላካይ ወደ ስብስባቸው…
ፕሪምየር ሊግ
ብርቱካናማዎቹ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርመዋል
ድሬዳዋ ከተማዎች አምስተኛ አዲስ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል። ዮርዳኖስ አባይን ዋና አሠልጣኛቸው ካደረጉ በኋላ ፊታቸውን ወደ ተጫዋቾች ዝውውር…
ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ነብሮቹ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅሙ የአንድ ተጫዋች ውል አድሰዋል፡፡ ከሰሞኑ አሰልጣኙን ይፋ እንደሚያደርግ የሚጠበቀው ሀድያ ሆሳዕና…
አርባምንጭ ከተማ ከከፍተኛ ሊጉ አንድ አጥቂ አስፈርሟል
የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪን ውል በማደስ ወደ ዝውውሩ የገባው አርባምንጭ ከተማ አንድ አጥቂ ማስፈረሙ ታውቋል። አርባምንጭ ከተማ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የግብ ጠባቂውን ውል አራዝሟል
ወደ ዝውውሩ በመግባት እንቅስቃሴ ማድረግ የጀመረው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የግብ ጠባቂውን ውል ማራዘሙ ታውቋል። በአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና…
ሲዳማ ቡና የቀድሞው አማካዩን ዳግም አግኝቷል
አማካዩ አበባየው ዮሐንስ ወደ ቀድሞ ክለቡ ሲዳማ ቡና የተመለሰበትን ዝውውር ፈፅሟል፡፡ ከአሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ ሹመት በኋላ…
ሲዳማ ቡና የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል
ከሰዓታት በፊት ፍሊፕ ኦቮኖን የግሉ ያደረገው ሲዳማ ቡና አሁን ደግሞ አጥቂ እና ተከላካይ አስፈርሟል። በተጠናቀቀው የውድድር…
ዊልያም ሰለሞንን የማስፈረሙ ሂደት ሁለት ክለቦችን አወዛግቧል
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት ከተለያየ በኋላ ወደ ሲዳማ ቡና እንዳቀና የተነገረለት የዊልያም ሰለሞን ዝውውር ውዝግብ አስነስቷል።…
ሲዳማ ቡና የግብ ዘብ አስፈርሟል
በዝውውሩ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው ሲዳማ ቡና ኢኳቶሪያል ጊኒያዊውን ግብ ጠባቂ ወደ ስብስቡ መቀላቀሉ ተረጋግጧል። ጊዜያዊ አሠልጣኙ…
ከነዓን ማርክነህ በይፋ መከላከያን ተቀላቅሏል
ከመከላከያ ጋር ቅድመ ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ከነዓን ማርክነህ በይፋ የጦሩ ተጫዋች ሆኗል። በዝውውር ገበያው የነቃ ተሳትፎ…

