ጠንካራ ፉክክር አስተናግዶ በአቻ ውጤት ከተቋጨው ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ይህንን ብለዋል። አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ – ባህር…
ፕሪምየር ሊግ
ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ አስጥሏል
ጥሩ ፉክክር በተስተዋለበት የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ፈረሰኞቹ ከጣናው ሞገዶቹ ጋር አቻ ተለያይተዋል። ተጠባቂው ጨዋታ ገና ከጅምሩ…
ረፖርት | ኤሪክ ካፓይቶ አርባምንጭን ባለድል አድርጓል
ከአህጉራዊ ማጣሪያዎች በኋላ ዳግም በተመለሰው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ የጨዋታ ሳምንት የመክፈቻ መርሐግብር አርባምንጭ ከተማዎች…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-2 አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ሲዳማ ቡናን ከረታበት ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች አስተያየት ተረክቧል። መሳይ ተፈሪ – አርባምንጭ…
ቅድመ ዳሰሳ | የ26ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በብሔራዊ ቡድኑ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች ምክንያት ተቋርጦ ሲቀጥል ነገ የሚደረጉትን ሦስት ጨዋታዎች…
Continue Reading
ሠራተኞቹ ወደ ልምምድ ተመልሰዋል
ከደሞዝ ጋር በተያያዘ ልምምምድ ሳይጀምሩ ቀርተው የነበሩት የወልቂጤ ተጫዋቾች ዛሬ ተሰባስበው ዝግጅታቸውን ጀምረዋል። በአሠልጣኝ ተመስገን ዳና…
የመዲናው ክለብ ተጫዋቾች ልምምድ አቁመዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ የታችኛው ቀጠና ላይ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ ተጫዋቾች ልምምድ አቁመዋል። የሀገራችን…
ከእረፍት መልስ ሊጉ የሚጀመርበት ቀን ተገፍቷል
ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች 25ኛ ሳምንት ላይ የተቋረጠው የሀገራችን ከፍተኛ የሊግ እርከን ውድድር የሚጀመርበት ቀን ይፋ ሆኗል።…
ከሌሶቶ ጨዋታ በኋላ አሠልጣኝ ውበቱ አባተ መግለጫ ሰጥተዋል
👉”በሁለቱም ጨዋታዎች ለቀዳሚ አሰላለፍ የተጠጋውን ስብስብ በማሰለፍ ማሸነፍ ይቻላል ፤ ግን… 👉”በጨዋታው ከውጤት ይልቅ ተጫዋቾቹን ለማየት…

