ጥሩ ፉክክር ባስመለከተን የምሳ ሰዓቱ ጨዋታ ፋሲል ከነማ መከላከያን 2-1 በማሸነፍ ከቀጣዩ ወሳኝ የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ…
ፕሪምየር ሊግ
አዳማ ከተማ ከአሠልጣኙ ጋር ተለያይቷል
ያለፉትን አስር ጨዋታዎች በሊጉ ማሸነፍ ያልቻለው አዳማ ከተማ ከአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ጋር በስምምነት መለያየቱን ሶከር ኢትዮጵያ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 1-2 ሰበታ ከተማ
ሰበታ ከተማ የረፋዱን ጨዋታ በድል ካጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል።ጮ አሰልጣኝ ብርሃን ደበሌ – ሰበታ ከተማ…
ሪፖርት | ሰበታ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል
በዛሬው ቀዳሚ ጨዋታ ሰበታ ከተማ ከኋላ በመነሳት ወልቂጤ ከተማን 2-1 አሸንፎ አንድ ደረጃ አሽሏል። ወልቂጤ ከተማ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 2-1 ሀዋሳ ከተማ
አርባምንጭ ሀዋሳን 2-1 ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ – አርባምንጭ ከተማ…
ሪፖርት | አዞዎቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ድል አድርገዋል
በዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ ሀዋሳ ከተማን 2-1 በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው ያለውን የነጥብ ልዩነት ስድስት አድርሷል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 1-0 አዳማ ከተማ
ባህር ዳር በሜዳው የመጀመርያ ድሉን ካሳካ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ – ባህር…
ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ ከድል ጋር ታርቋል
የወልቂጤውን ፎርፌ ሳይጨምር ለ11 ጨዋታዎች ማሸነፍ ያልቻሉት የጣና ሞገዶቹ ዛሬ በተመስገን ደረሰ ጎል አዳማ ከተማን 1-0…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዲስ አበባ ከተማ 1-1 ድሬዳዋ ከተማ
የረፋዱ ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት አጋርተዋል። አሰልጣኝ ሳምሶም አየለ – ድሬዳዋ…
ሪፖርት | የሄኖክ አየለ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ለድሬዳዋ ነጥብ አስግኝታለች
በሰንጠረዡ ግርጌ ትልቅ ዋጋ በነበረው ጨዋታ ሄኖክ አየለ በጭማሪ ደቂቃ ያስቆጠራት ግብ ድሬዳዋ እና አዲስ አበባ…

