ቅዱስ ጊዮርጊስ እንግሊዛዊ አሰልጣኝ ቀጠረ

የውድድር ዓመቱን በጥሩ ሁኔታ ያልጀመረው ቅዱስ ጊዮርጊስ ዋና አሰልጣኙ የነበሩት ፖርቱጋላዊው ማኑኤል ቫዝ ፒንቶን ካሰናበተ በኋላ…

ደደቢት እግርኳስ ክለብ ለፌዴሬሽኑ አቤቱታውን አቀረበ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ትግራይ ስታድየም ላይ በደደቢት እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል የተካሄደው ጨዋታ “ያለ…

አርብ ሊደረጉ የነበሩ የሊግ ጨዋታዎች ለሌላ ጊዜ ተላልፈዋል

አርብ ሊከናወኑ መርሐ ግብር ወጥቶላቸው የነበሩ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2011 የውድድር ዓመት ሁለተኛ ሳምንት ሶስት ጨዋታዎች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-1 ሀዋሳ ከተማ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል አንዱ የነበረው የፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ በአጼዎቹ…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ በሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ ሀዋሳን ድል አድርጓል

በኢትዮጵያያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ጎንደር ፋሲለደስ ስታድየም ላይ በአወዛጋቢ የዳኛ ውሳኔ ለ20 ደቂቃዎች ለመቋረጥ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አሰተያየት | ስሑል ሽረ 0-0 ወላይታ ድቻ

ዘንድሮ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ስሑል ሽረ ወላይታ ድቻን ያስተናገደበት የመጀመሪያ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል። የሁለቱ…

ሪፖርት | ስሑል ሽረ እና ወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአደንኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ሽረ ላይ በመጀመርያ ጨዋታው ስሑል ሽረ ወላይታ ድቻን አስተናግዶ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ደቡብ ፖሊስ 1-2 መከላከያ

የኢትዮጵያ ዋንጫ እና አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫን በማንሳት ዓመቱን የጀመረው መከላከያ ፕሪምየር ሊጉንም ከሜዳው ውጪ ደቡብ ፖሊስን…

ሪፖርት | መከላከያ ደቡብ ፖሊስን በመርታት ሊጉን በድል ጀምሯል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ተሰተካካይ ጨዋታ ሀዋሳ ሰው ሰራሽ ሜዳ ላይ ደቡብ ፖሊስን ከመከላከያ አገናኝቶ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ሁለተኛውን ድል አሳክቷል

ኢትዮጵያ ቡና በሱሌይማን ሎክዋ እና አልሃሰን ካሉሻ ግቦች ደደቢትን 2-0 በመርታት ነጥቡን ወደ ስድስት ከፍ አድርጓል።…