ከ2019/20 ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ጨዋታዎች መካከል ዛሬ ባህር ዳር ላይ የተከናወነው የፋሲል ከነማ እና…
ድህረ ጨዋታ አስተያየት
“በቀጣይ እኔን የሚረከቡ አሰልጣኞች አሁን የታየውን ጥሩ ነገር ያስቀጥላሉ ብዬ አስባለሁ” ውበቱ አባተ
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ አዛምን የገጠመው ፋሲል ከነማ 1-0 አሸንፏል። በፋሲል አሰልጣኝነት የመጨረሻ…
የአሰልጣኞች አሰተያየት | ደቡብ ፖሊስ 1-1 ኢትዮጵያ ቡና
ሀዋሳ ላይ ደቡብ ፖሊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና 1-1 ከተለያዩበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ለሶከር…
የአሰልጣኞች አሰተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-0 መቐለ 70 እንደርታ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከ መቐለ 70 እንደርታ ያለ ጎል ከተለያዩ…
የአሰልጣኞች አስተያየት| ፋሲል ከነማ 4-0 ባህር ዳር ከተማ
የሊጉ መሪ ፋሲል ከነማ ባህር ዳርን አስተናግዶ 4-0 ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። “ዋንጫ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ደደቢት 2-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ዛሬ ከተደረጉ ጨዋታዎች ውስጥ አምስት ግቦች የታዩበት የደደቢት እና የቅዱስ ግዮርጊስ ጨዋታ ካለቀ በኋላ የሁለቱ ቡድን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ 1-1 አዳማ ከተማ
መቐለ ላይ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከአዳማ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ 1-1 ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ደቡብ ፖሊስ 3-2 ሀዋሳ ከተማ
በ27ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ደቡብ ፖሊስ ከመመራት ተነስቶ ሀዋሳን 3-2 ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ ክለብ አሰልጣኞች…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 4-1 ሲዳማ ቡና
መከላከያ ሲዳማ ቡናን በአዲስ አበባ ስታድየም አስተናግዶ 4-1 ከረታበት ጨዋታ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ተከታዮቹን አስተያየቶች ሰጥተዋል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 4-0 ደደቢት
26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ላይ አዳማ ከተማ ደደቢትን አስተናግዶ 4-0 ማሸነፍ…

