የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የዛሬ ውሎ

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የሦስተኛ ዙር ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ የተደረጉ ሲሆን ሀዋሳ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን ሰበታ ከተማ…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ልምምዱን አጠናክሮ ቀጥሏል

በቀጣዩ ሳምንት አጋማሽ ከሩዋንዳ አቻው ጋር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የዛሬ ውሎ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሀ የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ ሲከናወን ጅማ አባ ጅፋር መከላከያን ሲረታ ኢትዮጵያ…

ሉሲዎቹ በአቋም መፈተሻ ጨዋታ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ይረዳው ዘንድ ከኢትዮጵያ 15 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ…

ጅማ አባ ጅፋር በከሸፉ ዝውወሮች ምትክ በመጨረሻ ሰዓት ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ጅማ አባ ጅፋር አስቀድሞ አስፈርሟቸው እንደነበረ የተነገረላቸው ተጫዋቾች ዝውውራቸው እክል በማጋጠሙ በእነርሱ ምትክ በዝውውር መስኮቱ የመጨረሻ…

አዳማ ከተማ ተስፋኛውን አጥቂ ወደ ዋናው ቡድን አሳደገ

ከ17 ዓመት በታች ውድድሮች ላይ ጎልቶ መታየት የቻለው ተስፋኛው አጥቂ ወደ አዳማ ከተማ ዋናው ቡድን አድጓል።…

ዑመድ ኡኩሪ ውሉን አራዝሟል

ባሳለፍነው ግማሽ ዓመት ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰው ዑመድ ከነብሮቹ ጋር ያለውን ቆይታ አራዝሟል። የ2006 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

ሉሲዎቹ ልምምዳቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል

በአሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመራው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከዩጋንዳ ጋር ላለበት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ልምምዱን…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የዛሬ ውሎ

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የዛሬ መርሃግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን ሲያሸንፍ ባህር ዳር ከተማ ከ ፋሲል…

ሀድያ ሆሳዕና አስቀድሞ በኦንላይን ያስመዘገባቸው የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ

ሀድያ ሆሳዕና ቀደም ብሎ በኦንላይን አስመዝግባቸው የነበሩ ሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል፡፡ በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት…