በብርቱካናማዎቹ መለያ ጥሩ ዓመት ያሳለፈው አጥቂ ለተጨማሪ ዓመት በክለቡ ውሉን አራዝሟል፡፡ በሀዋሳ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን…
ዜና
ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የአህጉሪቱን ጨዋታዎች ይመራሉ
በርከት ያሉ የሀገራችን ዳኞች የአህጉሪቱን የቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ውድድሮች እንደሚመሩ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። የአፍሪካ…
ንግድ ባንክ ከፍፁም የጨዋታ ብልጫ ጋር የዛንዚባሩን ክለብ አሸንፏል
ኬንያ ላይ የሴካፋ ዞን የቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር እያደረገ የሚገኘው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዛንዚባሩን ክለብ ኒው…
ወልቂጤ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
ወልቂጤ ከተማ ለ2014 የሊጉ ውድድር ዝግጅት የሚያደርጉበት ቦታ እና የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል። ከሊጉ ወርዶ የነበረ ቢሆንም…
ከሰዓታት በኋላ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታውን የሚያደርገው የባንክ አሰላለፍ ታውቋል
7 ሰዓት ሲል ከዛንዚባሩ ኒው ጄኔሬሽን ጋር የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታውን የሚያደርገውን የኢትዮጵያ ንግድ…
ሽመልስ በቀለ ከግብፁ ክለብ ምስር ለል መቃሳ ጋር ተለያየ?
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አማካይ ሽመልስ በቀለ ከግብፁ ክለብ ምስር ለል መቃሳ ጋር ስለመለያየቱ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ።…
ዋልያዎቹ ከጋና ጋር ጨዋታቸውን የሚያደርጉበት ከተማ ገብተዋል
በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታውን ለማድረግ ከደቂቃዎች በፊት…
ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት እያደረገ ይገኛል
በመስከረም ወር አጋማሽ ከሩዋንዳ ጋር ላለበት ጨዋታ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በቢሸፍቱ ከተማ…
ቢኒያም በላይ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል
ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተመለሰው መከላከያ የአጥቂ አማካይ እና የመስመር ተጫዋቹን በአንድ ዓመት ውል የግሉ አድርጓል።…

