የሱራፌል ጌታቸው እና ቢንያም ጌታቸው የመጨረሻ ደቂቃ ጎሎች ብርቱካናማዎቹን ሦስት ነጥብ አስጨብጠዋል። ብርቱካናማዎቹ ባለፈው ጨዋታ ከተጠቀሙበት…
ፕሪምየር ሊግ

ሪፖርት | ባህርዳር ከተማ ወደ ድል ተመልሷል
የጣና ሞገዶች ከመመራት ተነስተው ኢትዮጵያ ቡናን 3-1 በመርታት ለዋንጫው የሚያደርጉትን ግስጋሴ ቀጥለዋል። መጠነኛ ፉክክር እያስመለከተን የጀመረው…

መረጃዎች | 93ኛ የጨዋታ ቀን
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ባህር…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ እና አርባምንጭ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
በዝናባማ አየር ታጅቦ አዝናኝ እንቅስቃሴ ያስመለከተን የፋሲል ከነማ እና የአርባምንጭ ከተማ ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቋል።…

ሪፖርት| የሳምንቱ የመጀመርያ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ወላይታ ድቻ እና አዳማ ከተማ 1-1 ተለያይተዋል። ወላይታ ድቻዎች ባለፈው ሳምንት ካሸነፈው ስብስብ ምንም ለውጥ ሳያደርጉ…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰባት ነጥብ ልዩነት መምራት ጀምሯል
በ22ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሁለት ደቂቃ ልዩነት በተቆጠሩ ጎሎች ወልቂጤ ከተማን 2-1 በማሸነፍ አራተኛ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከወራጅ ቀጠናው ቀና ብሏል
ሲዳማ ቡና ከእንቅስቃሴ ብልጫ ጋር ሀዋሳ ከተማን በመርታት አንድ ደረጃ ማሻሻል ችሏል። ሲዳማ ቡናዎች ባለፈው ጨዋታ…

መረጃዎች | 91ኛ የጨዋታ ቀን
በሀዋሳ የሚከናወኑትን የ22ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እነሆ። ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና ቤትኪንግ…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | የ 26ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ
ዛሬ በተጀመረው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት በድሬዳዋ ከተማ 4-2 የተሸነፈው ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ…