ሪፖርት | ከሆሳዕና ነጥብ የተጋራው ፋሲል ከመሪው ያለው ርቀት ሰፍቷል

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ቀትር ላይ ጅማሮውን ባደረገው የሁለተኛው ዙር ውድድር የዕለቱ ሁለተኛ በነበረው ጨዋታ ሀዲያ…

የአሠልጣኖች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 3-1 ሰበታ ከተማ

የሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ መርሐ-ግብር በፈረሰኞቹ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ዘሪሁን ሸንገታ –…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን አጠናክሯል

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ከሊጉ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ቀዳሚው 09:00 ላይ ሲደረግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን…

ሲዳማ ቡና አማካይ ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ተስማማ

በትናትናው ዕለት አንጋፋውን አጥቂ ሳልዓዲን ሰዒድ በእጁ ያስገባው ሲዳማ ዩጋንዳዊውን አማካይ ለማስፈረም ስምምነት ፈፅሟል። በአሠልጣኝ ገብረመድህን…

ቅደመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ፋሲል ከነማ

የነገ ምሽቱን ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንደሚከተነው አዘጋጅተናል። በደረጃ ሰንጠረዡ የላይኛው እና የታችኛው ፉክክር ላይ በነጥብ ቀርበው…

ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ሲመለስ ቀዳሚውን ግጥሚያ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። የሁለተኛው ዙር መባቻ…

በሁለተኛው ዙር ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማሮ ዙርያ የተዘጋጀ ጥንቅር

የመጀመርያው ዙር በሁለት የተመረጡ ከተሞች ተካሂዶ ከተጠናቀቀ በሏላ ነገ በሚጀምረው የሁለተኛው የውድድር ዘመን አገማሽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ…

አሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ለክለቡ ደብዳቤ አስገብተዋል

የሀድያ ሆሳዕናው አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት “ክለቡን ለጠየኳቸው ጥያቄዎች መልስ ካላገኘሁ ኃላፊነት አልወስድም” በሚል ደብዳቤ አስገብተዋል። በቤትኪንግ…

በዚህ ሳምንት በሚኖሩ ጨዋታዎች ዙርያ ምን ተባለ ?

የሁለተኛው ዙር የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የነገው ሲጀምር የሰዓት ለውጥ ሊደርግባቸው ይችላል ተብለው ሲነገሩ በነበሩ የዚህ ሳምንት…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሐ የ17ኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች ውሎ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ የ17ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ሀምበርቾ ዱራሜ ሦስተኛነቱን…