ለ2022 የኳታር ዓለም ዋንጫ ለማለፍ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን በሜዳው ከሌሶቶ ጋር ያከናወነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 0-0…
ሪፖርት
ሪፖርት | ኢትዮጵያ በሜዳዋ ከካሜሩን አቻ ተለያይታለች
ለ2020 ኦሊምፒክ የሴቶች እግርኳስ ውድድር የሁለተኛ ዙር የማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ከካሜሩን ጋር ያደረጉት ሉሲዎቹ 1-1 ተለያይተዋል።…
ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ ከካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ውጭ ሆኗል
የኢኳቶርያል ጊኒው ካኖ ስፖርት አካዳሚን በመልስ ጨዋታ የገጠሙት መቐለ 70 እንደርታዎች አቻ በመለያየታቸው በድምር ውጤት ከውድድሩ…
ሪፖርት| ፋሲል ከነማ አዛምን በሜዳው አሸነፈ
በካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ፋሲል ከነማ የታንዛንያው አዛምን በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም አስተናግዶ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ በጅቡቲ ተፈትና ወደ ቀጣዩ ዙር አልፋለች
የ2020 የቻን የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታውን ከጅቡቲ አቻው ጋር በዝግ ስቴዲየም የተጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
ሪፖርት| ፋሲል ከነማ የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል
የ2011 የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ረፋድ ቢሾፍቱ ላይ ተከናውኖ ፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ…
ኢትዮጵያ ዋንጫ | አዳማ እና መቐለ ተጋጣሚዎቻቸውን በተመሳሳይ ውጤት አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ዋንጫ የአንደኛ ዙር እና ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች አዳማ እና መቐለ ላይ ተካሂደው አዳማ ከተማ እና…
ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ አነሳ
መቐለ 70 እንደርታ በአማኑኤል ገብረሚካኤል እና ኦሴይ ማውሊ ግቦች ታግዞ ድሬዳዋ ከተማን በማሸነፍ የሊጉን ዋንጫ ለመጀመርያ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ወልዋሎን በማሸነፍ ዓመቱን በሁለተኝነት አጠናቋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 30ኛው ሳምንት በዋንጫ ፉክክር ውስጥ የነበረው ሲዳማ ቡና ወልዋሎን በመርታት ሊጉን በሁለተኝነት አጠናቋል፡፡…
ሪፖርት | ሀዋሳ ደደቢትን በሰፊ ግብ በመርታት ዓመቱን በድል አጠናቋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር የ30ኛ ሳምንት የመጨረሻ ሳምንት ደደቢትን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ 5-2 በመርታት ሦስተኛ ተከታታይ ድል አስመዝግቦ…

