ሞሮኮን የገጠመው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ በተደረገው የመልስ ጨዋታ 1ለ0 ማሸነፍ ቢችልም…
ሪፖርት

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በፈረሰኞቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
በሳምንቱ መቋጫ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአማኑኤል ኤርቦ ብቸኛ ጎል ፋሲል ከነማን 1-0 በመርታት ወደ ድል ተመልሷል።…

ሪፖርት | ሻሸመኔ ከተማ ከድል ጋር ታርቋል
በደረጃ ሰንጠረዡ መጨረሻ ለይ የሚገኙትን ክለቦች ባገናኘው ጨዋታ ሻሸመኔ ከተማ ሀምበርቾን 3-0 በሆነ ውጤት በመርታት ከአስር…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | የ13ኛ ሣምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ
በምድብ “ሀ” 13ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሦስት ጨዋታዎች ተደርገው ንብ እና ሃላባ ከተማ ድል ሲቀናቸው ነቀምቴ…

ሪፖርት | ማራኪው ጨዋታ በንግድ ባንክ አሸናፊነት ተጠናቋል
እጅግ አስገራሚ የሜዳ ላይ ፉክክርን በተመለከትንበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ከዕረፍት በኋላ ባስቆጠሯቸው ግቦች ኢትዮጵያ መድንን…

ሪፖርት | መቻል ተከታታይ ድል አሳክቷል
መቻል የሊጉ 8ኛ ድሉን ድሬዳዋ ከተማን 3ለ1 በማሸነፍ አስመዝግቧል። ድሬዳዋ ከተማ ከተከታታይ ነጥብ መጣሎች በኋላ ባለፈው…

ሪፖርት | የወልቂጤ እና አዳማ ጨዋታ ያለ ጎል ተቋጭቷል
ጥራት ያላቸውን የግብ ዕድሎች ብዙም ያላስመለከተን የወልቂጤ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ 0ለ0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል።…

ሪፖርት | ሀይቆቹ ከአምስት ተከታታይ ጨዋታዎች በኋላ ሦስት ነጥብ ሸምተዋል
ሀዋሳ ከተማ ከአምስት ጨዋታ ድል አልባ ጉዞ በኋላ ወላይታ ድቻን 2ለ1 በመርታት ከድል ጋር ታርቀዋል። ቡድኖቹ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-2 ሲዳማ ቡና
“ከወትሮው በተለየ በከፍተኛ ሁኔታ የማጥቃት ጫና ነበረን” አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው “ውጤቱ ጨዋታውን አይገልጸውም” አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ እና ነብሮቹ ነጥብ ተጋርተዋል
ቀዝቃዛ የነበረው የኢትዮጵያ ቡና እና የሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል። በ11ኛ ሣምንት ቀዳሚ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና…